text
stringlengths
1
146
label
int64
0
2
አማርኛ ግን ስለምን እንዲህ ለስድብ ብቻ ጥቅም ላይ ዋለች? መች ይሆን ሞራል የምትላበሰው?
2
ሊጠፋዎት ከሆነ መሞትን ትሞታላችሁ ልሳሰመደይ ውዶረበ መነም. እኔ ምንም አልተናገረም ርበነ ቅውአ ንትንዴ ይቬርሃ
2
ትምህርቴን አጠናቅቄ ጥሩ ደረጃ እደርሳለሁ በሚል የነገ ተስፋ ሰንቆ ዩኒቨርሲቲ የገባ ተማሪ ድንገት ተጠልፎ ራሱን ጫካ ውስጥ ሲያገኘው የሚሰማውን ስሜት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጨካኝ ነውና…
2
ያ የምትጽፉት ታሪክ የህጻናት ት/ቤትን ከአንዴም ሁለቴ ተመላልሶ በክላስተር ቦምብ ከደበደበ መሪ እና ድርጊቱ እንኳን ሊያወግዙ ተጨማሪ ክላስተር ቦምብ መግዣ ሲያዋጡ ከ…
2
እሺ ባክህ Mr. ቀመሬ! እነሱ ገና ሲሸልሉ ወላፈኑ ይበላሀል። ??
2
ታካብዳለህ እንዴ እያለች ነው
2
ከራስሽ ጋር የተጣላሽ እንዲህ ያለ አስነዋሪ ንግግር እንዴት ካፍሽ ይወጣል?
2
ለራሱ በቀን 24 ጊዜ ምክር የሚያስፈልገው ፉዞ በቀን 3 ጊዜ ካልመከርኳችሁ ሲል ምን ይባላል?
2
በሠሯቸው እርምጃዎች ምክንያት ቤተሰቦችዎ ደምን ያፈሳሉ ፡፡ ለድርጊቶችዎ የዘላለም ሥቃይ ይሰማቸዋል ፡፡ ያፈሰሱ እንባዎች ወደ ደም ይለወጣሉ ፣ የሚሰማቸው…
2
☝??አንድ መሠረታዊ ጥያቄ! እስካርፉ ስንት ብር አውጥቶ ይሆን?
2
“አቶ ለማ መገርሣ መድረክ ላይ ሆነው ውህደቱ አስፈላጊ አይደለም፤ የመደመር ዕሳቤው አያስኬድም አላሉም። አማራጭም አላቀረቡም።” አቶ ታየ ደንደአ (SBS -Radio)
2
ውይ ቻይና ውይ!! መቼ ነው ግን ካንቺ ደህና ነገር ሚገኘው??
2
ከኢዜማ የተሻለ ፖሊሲ ያለው የለም ስትል ከኢትዮጵያ የተሻለ ህገመንስት ያለው ሐገር የለም ሲሉ የነበሩትን የወያኔ ካድሬዎች ነው የምታስታውሰኝ
2
ለሌዎች የማይመነዘር ህይወት ትርጉም አልባ ነው...!! Angelina Jolie
2
የለማ መገርሳ ነገር ግራ የሚያጋባና ድርጂታዊ አካሄድን ያልተከተለ መሆኑ ከጀርባ ያለውን ለማዎቅ ያጋጋል በትንሺም ቢሆን የፌደራሊስቶችን ቀልብ ገዝቷል ለማንኛውም ሁሉንም በትገስትና…
2
ውሸት ነው አባቴ
2
አንተ መርዝ
2
እነርሱም ሽልማችሁን ለመያዝ እየሞከሩ ነበር ልያታይ ጥስው ዶረበ ጽርቅ ድንአ እሱ በጣም ጥሩ አልነበረም ውሰ ውቀበደተየ
2
የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ የፍትህ አይደለም እንዴ? የአማራስ የተለየነው እንዴ? የእኩል ተጠቃሚነት አይደለም እንዴ? የዲሞክራሲ ጥያቄ አይደለም እንዴ? አኝዋኩም፣ሀመሩም ፣ሱርሚውም ተመ…
2
የ27 ዐመት ግፍ ድርጊት በዛና ያለአንድ ጥይት ስልጣናችሁን ተቀማችሁ አሁን ደግሞ እነኚህን የድሀ ገበሬ ህፃናት በየሜዳው እየገደላችሁ መ…
2
የኢዜማን ቴሌግራም ቻናል እከታተላለሁ። በፖሊሲ በደንብ የተዘጋጀ እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ነው። የሃገሪቷ ችግር በስሜት በመነዳት እንደማይፈታም ገብቷ…
2
የሴቶች ደህንነት እንደ ዜጋ ቅድሚያ ይልተሰጠ... የችግኝን ያህል ግድ ያልሰጠው፤ከአሸባሪ እና አጋች መጠበቅ የማይችል መንግስት ምን አይነት አሳታፊ ኢኮኖሚያዊ ብልጽግና ነው የሚፈጥረ…
2
4.ወለጋ ላይ አስፓልት መስራት ለኦነግ ጫማ ገዝቶ ማጫመት ነው። ~ መለስ ዜናዊ
2
እሱም ያጥወለውላቸዋል... አፄዎቹ (የድሮ ስርአትን) አምረው ከዙፋንቸው ተከስተው ሲያዩ... ልባቸው ቀጥ ብትልስ...
2
በደንብ እንጂ. ዘረኛ ነህ!
2
ኣማራና ሽንፊላ ታጥቦ ኣይጠራም ተብሎ ነበር...እኛ ግን እኮ ዘፍዝፈን ነበር ያጠብናችሁ። this time በበረኪና እስክትበጣተሱ
2
ኃጢአትህ አልተስተካከለም ፡፡ የዘለአለም ዕድል ከእውቀት ግዛት ባሻገር ወደሚያልፈው ማለቂያ ባዶነት ይመጣል። እውነትን ፈልጉ ወይም በእብደት ተያዙ የመጨረሻው ፈራጅ ይሆናል ፡፡…
2
ዜና! በኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን መካከል በኅዳሴው ግድብ ዙሪያ ሲካሔድ የቆየው ስብሰባ በአመዛኙ መግባባት ላይ ሳይደረስ ቀረ
2
እውነታ አይደለም
2
ውይ የኔጌታ ይቅርታ ስድብ ከመሰለብኝ ሽሮን በአስር ደቂቃ ውስጥ ፎሮፎር እንዲሆን አድርጎ በጥብጦ የሚያወጣው ሙያ ባይኖረው ነው ብዬ እኮ ነው
2
በደሀ እምባ፡~?? ስንቱ በደሃ ደም፣ ሰርክ እየታጠበ ለፍርድ ይቅረብ ያለነው ፣ለምርጫ ቀረበ!!!?? ~በላይ በቀለ ወያ~ ዜግነት??ኢትዮጵያ????❤ የቆዬ ከሚስቱ ይወልዳል አለ…
2
አይደለም አይ አይ አይ ልላችይ ንሆሊ ሚራገስአ ሱእ ትባልናም ደህ ውነ ንማ ውገልፈሚየ ርከሞመ ሎጥቀ
2
ምንም አዝግ ብቻ
2
በ3 ቀን ውስጥ እንዲህ ያለ ስነምግባር የጎደለው የዜና ርዕስ ሲጠቀሙ ለሁለተኛው ጊዜ መሆኑ ነው። ጠለምት ላይ በአጋቾች የተገደሉ 6 ህጻናትን እንደ አንድ ተራ የ…
2
ድንግልናችሁን አፍርሳችሁ ስትባረሩ እዚ እኛ ሃጣን ጋር ተሰዳደቡ
2
አልገባው ላለ አናቱ ላይ ትምህርት ቤት አትሰራበት።
2
???????? እውነት የሆነውን ነገር አትካድ እንጂ ተው
2
ምን እንደምትል አላውቅም
2
ጉድለትን ቢያወሩት፣ ለምን ይሄ አልሆነም እያሉ ቢጠይቁ ማለቂያም መልስም አይገኝም። እኔ ምን ላድርግ ብሎ መነሳትን የመሰለ የእርካታ ምንጭ ግን ፍጹም የለም። በርታ ወዳጄ። ተሳካ…
2
በአዋልድ ስም ፣ “ጄኒ ክሩሴ” ፣ አሥራ ሦስቱ አጋንንት ፣ ይህንን ሰው በዘለፋ ስቃይ ውስጥ በመንጽሔ ነበልባል እንረግማለን። ሰይጣን መስማት ወይም መጸለይ ይ…
2
እኔም እንዳንቺው እርግብ ኩሷን ስትጥልብህ ሐብት ነው የሚሉት ነገር እውነት ቢሆን ኖሮ እኔም የሌለ ልጥጥ ነበርኩ ?? Im not joking ??
2
ኦቦ ለማን ገፍተን ፅንፈኛ ያደረግነው እኛው ነን ኢትዮ ዊኪሊክሶች ?? እቺ ትንታኔ አሁንም ፈገግ እንዳሰኘችኝ አለች ??
2
እንዲህ እቅጭ እቅጩን ግልጽ ባደባባይ እስካልተነጋገርን የውሸት መደመር፣ ብልጥግና ምና ምን እያልን ቃላት መደርደር ችግሩን ከማባባስ ውጪ መፍትሔም የመፍትሔም አካል ከቶ ልሆን አይችል…
2
ብልፅግና በስልጤ ህዝብ ላይ እየሰራው የለ ብልግና።
2
ለሁሉም የአረብ ሀገራት መሻሻል እና ብልጽግና እንዲቀጥሉ እንመኛለን
2
ወራሪ አይጠረቃ የዘር ነው። ድሮም በዚህች እናት ሀገር ላይ ተምች ነው የለቀቀባት።
2
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ያልደመሩት የኢትዮጵያ ሴቶች የሰላም ጥያቄ በሕሊና ብርሃኑ
2
በዘመኑ ወረተኞችና ጎጠኞች ያለ ስም ስም ተስጧችሁ ለተገፋችሁት ወንድሞቸ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ። እውነት ነጻ ያውጣል!!
2
በሌላ ሃገር ቢሆን ኖሮ ደመቀ መኮንን አብይን ጨምሮ ስልጣን መልቀቅ ነበረባቸው። ሃገርን እና ህዝብን መጠበቅ አቅም የላቸውም።
2
የሚያመሳስላቸው መሰረታዊ ነገር ቢኖር የጥቃት አድራሹ ቡድን አባላት ሊያጠቁት ካስቡት ቡድን (ግለሰብ)ብሄርን ቋንቋና ኃይማኖት አንጻር የሚሰማቸው ኢ-እኩልነት ነው። አብዛኛውን ጊዜ ይ…
2
ግን የቤት እመቤት ሆኖው ዝም ብለው ቤት ሚዜፈዘፉ ሴቶች አስተውህ እንዳናይሆን። ሴት እኮ ነጻ ከወጣች እንሱ ናቸው እንደተጎዱ ሚሰማቸው።
2
ጠ/ሚ አቢይ አህመድ የኦሮሞን ህዝብ አደራ የበላ መሪ ነው:: የህዝባችንን አደራ የበላ መሪ ዛሬ ወይንም ነገ የኦሮሞ ህዝብ መሪዎችን ላለመብላቱ ምንም ዋስትና የለም:: ጠንካራ የሚባሉትን የኦዲፒ መ…
2
የፈጣሪ ያለህ! ግን እንዴት ነዉ እንደነሱ ማሰብ የሚቻለው?
2
ስድቡን ምን አመጣው?? አድበስብሼ አላውቅም!! መረጃ ያቀረብኩልህ መሰለኝ፡፡ ያለመረጃ አውርቼ አላውቅም!
2
ሽንታሞ የአማራን መጥላት የትም አያደርስህም ግም
2
ግቢ የሸሹት ሞት መንገድ ላይ አገኛቸው?! ?????? ኧረ የመፍትሄ ያለህ!!! እስከመቼ ሟቾች ቁጥር ብቻ እየሆኑ እንዘልቃለን? ዘላቂ መፍትሄ የሚኖረው መቼ ነው?
2
ስንት አማራ ስንት ኦሮሞ ... እያሉ በሞታችን ሙድ ሊይዙብን ነው ዛሬም???
2
የኔ ጥያቄ እኮ ነብስ እረክሷል መሰለኝ አማራው እንደ ሰላም ሀገር እነዚህ አራጆች ሀገር የሚሔደው ዮንቨርስቲ መማር ገነት ያስገባል የተባለ ነው የሚመስለው ያሳዝናል ።
2
ተመጫለሽ ብየ መንገዱን አላምነው የሚመላለሰው ሌላው ሌላው ሰው ነው
2
ከተገኘ ቆዳውን ነው እንጂ ....ለምን ስጋውን ብቻ .... LoL ! ?????? ??????
2
ስትሮክ ውስጥ የገባ አገር ላይ ስቶክ ይላሉ ለዛውም ግንቦት ላይ።
2
እዛው ቡዳ
2
ብዙ የሱንና ሰዎችን ሲያስጨፈጭፍ ስለነበር፤ አሁን ላይ የርሱ አለመኖር ለሱንና ሰዎች እረፍት ነው። አል-ሐመዱ ሊላህ!
2
የታሪክ አዋቂው አህመዲን ጀበል እስልምና ወደ ኢትዮጵያ የገባው በ16ኛው ክፍለ ዘመን ነው ብሎ ይበጠረቃል! ስለመንግስት እና ስለታሪክ ያለው አስተሳሰብ መሳቂ…
2
ልክ ነሽ! ከአይኑ በስተጀርባ ነገር ያዘለ ይመስላል::
2
ሰብሰብ አርገህ መውቀጥ ነው ያኔ ግፋ ቢል ወያኔ ብትባል ኖ ??
2
መከራን ሰንቃ በ1983 አ. አበባ የከተመችው ህወሃት ንብረቶቼን በህግ አስመልሳለሁ የሚል ባዶ ቀረርቶ እንዳቀረበች ሰማን ። የህወሃት ንብረት የሆኑት የጥፍር መንቀያ ፒንሳዎቿና የ…
2
እሺ አዲሱ ቅንጅት መሆኑ ነው እረ ላሽ በል በለው አዲስ አበባ ላይ የሚያሸንፍ የለም የአራዳ ልጅ እኮ አይመርጥም ከእንጅባራና ከነቀምት አስመጥተው ይመራረጡ ሁለቱም
2
እሱም ይሄን ብሎ
2
ወንበዴዎቹ ይዋል ይደር እንጂ ለፍርድ መቅረባቸው አይቀርም።
2
ለነፍጠኛ የመኪናአደጋ እንጂ የሃይማኖትግጭት አገር እንደሚያፈርስ የሚገባውሥነልቦና የለውም፣ሥነልቦናው ሌላውንበሽብር ረግጦለመግዛት…
2
የአማራክልል አመራሮች እንዲ ጭንጋፍ ሆነው totaly dysfunctional የሆኑት ከመቼ ወዲነው? ብልህነቱም ጥንካሬም ህግ ማስከበሩም ማስትዳደሩ ተሳናቸው?
2
መንግስታችን የዝሆን ጆሮ ያለው ፣ በአጨብጫቢዎች የተሞላ እና ህግ እንኳን ማስከበር የማይችል በተረኝነት ስሜት የናወዘ ስብስብ ቢሆንም ዛሬ ለታገቱ እህቶቻችን ድምፅ የሆናችሁ ሁሉ ም…
2
ማምታታት :) ይሄ የለጠፍከውን ዶክመንት መቼ እና በማን እንደታተመ የሚግልፅ የፊት ገፅ አለው:: ለጥፌልሃለው:: አይ ካልክ የፊት ገፁን ቁጭ እዚችው ?????♂️
2
አውራ ጣቱ ጫማውን እየተሰናበተ ያለውን ነው
2
ወጣቱ ተማሪ በ ሁሉም የ ኢትዮጵያ ጥጎች እጅጉን ባዘነ።
2
ታህሳስ_፳፬ የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ልደታቸው አመታዊ ክብረ በዓል እንኳን በሰላም አደረስን/ረሳችሁ። እግዚአብሔር በጻድቁ እንደተመሰገነ እወቁ ። {መዝሙር ዳዊት…
2
የኢራን መንግስት በቀል ምን አልበት በስህተት የተመታው አዉሮፕላን እንዳይሆን። ➜የተፈጠረው ህዝባዊ ቁጣ የሚቀለብስበት መንገድም matter ያደርጋል። በፋርስ ይህን ልል ወደድኩ…
2
የአማራ ህዝብ ችግር አስተሳሰብ ድክመት ነው መንግስት ሳይሆን ቅኝ ገዢ ነው ያለን ለቅኝ ገዢ ደግሞ ትግል እንጂ ልምና አይሰራም ።
2
እንደ ኤርትራ ህዝብ ያክል ብዛት ያለው የጎዳና ተዳዳሪ ህዝብ ይዛቹ: እርስ በራሳቹ እንደ እንስሳ እየታራረዳቹ: መሃይም እና…
2
የገንዲ መድሐኒት እንደ ተወጋ በሬ ፈዘናል።ተስፋችንን ለኢዜማ አስረክበን ከህወሓት የባሰውን ዘመን በቁዘማ እየጠበቅን ነው
2
ለከት ባጣ አልጠግብ ባይነት አስፈሪ ዘረኝነት ትዕቢት እና ድንቁርና የተደራጀው ቡድን ከዛሬው የከፋ ክፉ ቀን ቢመጣ (ከዚህ የከፋስ ይመጣ ይሆን?) ነጋችንን እንዴት ያረገው ይሆን ወዴ…
2
ውይ በቃ ሃላል ቡና እናደርገዋለን ላንቺ ሲባል??
2
ሞትን ከዩኒቨርስቲ አመለጥነው ሲሉ መንገድ ላይ አስቀራቸው???? የወገኖቻችን ሞት የማያስደነግጠን ደረጃ ላይ ደረስን ????
2
በሕወሃት አገዛዝ ዘመን እነዚህ የኦሮሞ ልጆች እንኳን በሀገራቸው አብረው ሊቀመጡ በስደት ሀገር እንኳን አብረው ቢታዩ በሽብር ተከሰው በተገኙበት ይታደኑ ነበር። ዛሬ ደግሞ ሕወሃትን ይናፍቃሉ አጃኢብ!
2
ለወደፊቱ ይህንን በመናገር ይጸጸታሉ ፡፡ እዚያ ብርድ ብርድና ብቻውን ትኖራለህ ፣ እናም ወደዚህ ጊዜ ሊያደርስ ስለሚችለው ነገር ያስባሉ ፡፡ እና ከዚያ ያስታውሳሉ። እናም…
2
የስዩም ተሾመን እብሪት ስታይ የጉዳዩን ውስብስብነት ትገነዘብበታለህ። ደርሳችሁ መካከለኛ ፣ሚዛነኛ የምትጫወቱ ተውን። ፍየልንኳ ባትችልም ስትታሓለል መጮኋ ፌር ነው።
2
ነዚ ናይ ብልጽግና ፓርቲ ነገር ብኽመይ ትግልጽዎ? - ማንቲለ ዘሊላ ዘሊላ ናብ መሬታ - ቆልዓ ይጎይሞ ኣይቅድምን ብምስላ ትግርኛ ኣቢልኩም ግምትኩም ኣቕምጡ...
2
አሁን እጅግ በጣም በምሬት መንግስት አለ ወይ የሚያሰኝ ነው!
2
የሰው ውለታ ከአላማ በጣሙን ያዘገያል እንዲያውም አዳክሞ ይገላል በተለይ በተለይ እንደ ጠሚዶ አብቹ ከልጅነቱ ጀምሮ ለአገሩ ራይስ ላለው መሪ። በርታ መሪያችን እ…
2
(ትንቢተ አብድዩ ምዕ. 1) ---------- 9፤ ቴማን ሆይ፥ ሰዎች ሁሉ ከዔሳው ተራራ በመገደል ይጠፉ ዘንድ ኃያላንህ ይደነግጣሉ። 10፤ በወንድምህ በያዕቆብ ላይ ስለ ተደረገ ግ…
2
እኔን ደሞ የመጨረሻ እድሏን እየተጠቀመች ይመስለኛል??
2
የሰው ደም መጣጮች አይደሉ? የስራ system እንዲዘረጋ አይፈልጉም አሳሞች
2
እንደአማራ ጥገኛ የሆነ ህዝብ ስለነፃነት የማውራት ተስፋ የለውም
2
ይህ የተሳሳተ አመለካከት ነው፡፡
2
ምክር ቤቱም ሆነ የካቢኔ አባላት ባላቸው ስልጣንና ሀላፊነት ሁኔታውን ለማስተካከልና ለመጠየቅ ሲጥሩ አልታዩም። ም/ከንቲባው ያለ ምንም ህግ ተወርዋሪ ፖሊስ ሲያቋቁሙም ሁለቱ አካላት…
2
ልክአደላችሁም ንብረታችንን የምርምር ስራ ከነፓተንቱ አይሸጥም ስንል ኦሮሞ ስለሆናችሁ ነው ይሉናል።እኛ ዶ/አብይ እስካሉ አንናገርም ንብረታችንን መሸጥ ቀርቶ ይረዱን ብልፅግና ከሚደናቀ…
2
ለንደዚህ ድንቁርና፣ ጥላቻና የደም ማፍሰስ አራራ ያለው ግለሰብም ሆነ የተደራጀ ቡድን ወይን ፓርቲ የዲያቢሎስ መጫወቻ ከመሆኑ ውጭ ሞት ብቻ ነው የሚሰጠው ትርጉሙ!!
2
እና እነዚህን ይዘው እንገነጠላለን ቢሉ ማን ይሰማቸዋል
2
192 205 244 91 43 78 222 234 በጥቂቱ እንዚህን ቁጥሮች ትርጉም ካለወቅ እንኩዋን ጥብቅና በፍርድቤት ደጃፍ አትለፍ፡፡ ይህ ማለት እኮ ለኢንጂንር ላይቭ ሎድ እና ዴድ…
2