text
stringlengths
1
146
label
int64
0
2
ከበቂ መረጃ በላይ አለ ነገር ግን ለእንዳንተ አይነቱ ሰው አብይ እራሱ ወጥቶእኔ ነኝ የገደልኩት ቢል ከማጨብጨብ ውጪ ምንም አታደርግም ወይም ምክንያት እየፈጠርክ የሱን…
1
የአዋሽ ባንክ የባለአክሲዮኖች 24ኛ መደበኛና 16ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ወሳኝ የሚባሉ ውሳኔዎቸ ተላልፏል:: በዚህ መሰረት: --የባንኩ ካፒታል ከ6 ቢሊዮን ብር ወደ 12 ቢሊ…
1
ብልፅግና ወደ ብልግና?
1
ሽሮ ፍትፍት ???? ለሚያስፈልገው ሁሉ????
1
አቡነ_መርቆሪዎስ ከ28 አመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገሩ ። ለሃያ ስምንት አመታት አንዳችም ቃል ከአፋቸው ሳይወጣ የቆዩት አቡነ መርቆሪዎስ የገናን በአል ምክንያት በማድረግ…
1
እንዲህም ማለት ይቻላል: ጔደኛየ አብርሃም ቢያይህ አንተን ተጨቁነህ ያልነበርከውን ጨቌኘህ ለካስ ጭቁን ነበርኩ ብለህ እንድታስብ ያደረገህ መሆኑን ያብራራልህ ነበር!!
1
እኛ ሁሉንም ነገር ሰበብ እናደርጋለን ፤ ጎረቤቶች ውስጥ ፣ ምንም; ውድ ሆነን ለመሸጥ እና ርካሽ ለመግዛት እንፈልጋለን ፡፡ ሳን ፍራንሲስኮ ዴ ሽያጭ
1
ኣይይይ: መሬት ያለው ሰው ኣለ ይላሉ ኣማራ:: ኣዲስ-ኣበባ ያለ መንግሥት ከኣሥመራ ትእዛዝ እንደሚቀበል እስቲ ንገሩት ለዚህ ሰውየ:: ለክፋት ከሆነ እማ: ሻዕብያ…
1
????የምር ግን መጽሀፍ ቅዱሱን እንክዋን ብዙ ቤተሰቦች የኔን አያት ጨምሮ እንደ አስፈሪና ሚባላ ነገር ስለውብን ተራ ሰው አያነበው…
1
እሱንስ ይበሉ እሺ ግን ቤታቸው ውስጥ ገብተው ደምእንባ ሚያስለቅሱት ነገር ?? ሰው መርዳት ካለብን ዲግኒቲያቸውን መጠበቅ። ስንሰጥ ከመለፍለፍ መቆጠብ፣ በሚስኪኖች mise…
1
እንኳን እነሱ: ትግሬዎች መላላክ እንደጀመሩ አልሰማህም እንዴ? ???????? ሚንስትር ዴኤታው: ጎበዛይ ምን አለ? የ…
1
እንደዚህ ሰው ትራምፕን ጥብጥቢ የተጫወተበት የለም
1
የወላይታ ሊቃውንት እና አክቲቪስት ነን ባዮች ከህወሓት ጋር የሚያደርጉትን ግኑኝነት ባልደግፈውም አልቃወምም። ምክኒያቱም ዋስትና ፍለጋ ሰው ሴጣን ጋር ሌሄድ ይችላልና።
1
ቤሄሩን ስደግፍ ሌላዉን ጥሎ አይደለም ሁሉን ባንድ ማየት ከቻለ ብቻ ነዉ
1
“ጉራጌን ስትፍቀው ብትውል ጠንካራና ታታሪ ኢትዮጵያዊ ነው የሚወጣው” ????❤️
1
ነጻ ለመሆን መጀመርያ የነጻነት ትርጉምን መረዳት ወሳኝ ነው
1
ቆይ ወንዶች ለበዓል ምንድነው የሚለብሱት? አቦ አስቀናችሁኝ... እኔም ሀበሻ ቀሚስ ልግዛ እንዴ?
1
በኤርትራ ጉዳይ በጠበጣችሁኝ ብሎ እንደቀልድ ለ3 ወር ዩኒቨርስቲ የዘጋ መንግስት / አልጋወራሹ ተማሪ አንድ አንድ እያለ እስኪጫረስ ነውንዴ የሚጠብቀው? ትምህርቱ ከደበራቸው እነሱም ይረፉ እስቲ
1
ይቅርታ መቀሌ ያለክ መስሎኝ ነው??
1
መረጃ ለመንጋው የመጀመሪያውን የሻሪያ ፍርድ ቤት በአዋጅ ያቋቋሙት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ናቸው መረጃውን ጉልጉሎ ያወጣል አቻም ነው.
1
ከምርጫ በፊት ልክ ነው የማይታሰብ ነው።እንበልና የነጃዎር ፖርቲ መንግስት ለመመስረት ወንበሮች ካጠሩት እንደአሁኑ ተንከትክቶ ከሳቀ እናየለን።
1
የዘንድሮ የብሄር ክልል ስራት የኢትዮጵያውያን genome sovereignty ወይንም ከዘር ሃረግ የሚመንጭ ታሪካዊ ባለቤት ነትን ይጨፈልቃል።
1
ሦስተኛው ቀንዬ ነው። እኔ አላውቅም
1
በጠገዴ ከታዳጊዎቹ ግድያ ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ ተይዘዋል፤ ክትትሉ ቀጥሏል- የወረዳው ፖሊስ
1
ሁለት አመታት መፍታታት ቢታይም፣ ኢትዮዽያን ለተከታታይ ያስተዳደሩ መንግስታት ተችወቻቸውን በማዋከብ ይታወቃሉ።
1
የሞጣ ሙስሊሞችን ጉዳይ አስመልክቶ በኮምቦልቻ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሔደ ይገኛል።
1
ዛሬ አርማጭሆ ህፃን የታገተባቸው ቤተሰቦች እንደነገሩኝ ከሆነ ከለሊት ጀምረው ለመንግስት ስልክ ቢደውሉም እስካሁን አንድም የመንግስት የፀጥታ አካል አልደረሰላቸውም።
1
ይሄ የምታዩት ተራራና ሸለቆ በሙሉ እርሻቸው ነው፡፡ እህል ተሰብስቦ ጎተራ በገባበትና መሬቱ ረፍት ላይ በነበረበት ወቅት ነበር የሄድኩት…የአካባቢው ሰው በመንገድ ሲያልፍ ነዋሪውን ሰላ…
1
ገላችንን በዚህ መልክ አልታጠብንም ነው ምትሉኝ?
1
ኑ እኛ ሰፈር እና እቺን አስገራሚ መኪና ወ ቤት ላሳያችሁ
1
ይሁን ከተባለማ የብሄር ፌደራሊዝምን ማጥፋት ነው። ያሬድ ያለው ነገር አሁን ያለውን ህገ መንግስት በማክበር ረገድ የአማራን ክልል የሚያክል የ…
1
እንኳን አደረሰህ ከነመላው ቤተሰብህ እሴኬው ውድ የኢትዬጲያ ልጅ!!
1
አይዞሽ ገለቴ ምንም ልናደርግልሽ አንችልም ??
1
ወይኔ ቁርጭምጭሚቱ ሲያምር በጌታ የምትል ልብ አድርቅ ትጥፋ?!
1
በምን ይገለፃል የትውልዴ አበሳ ከመንበርከክ ብዛት መራመድ የረሳ ያልፋል ተለጉሞ ያልፋል ተከርችሞ የጉልበቱን ኮቴ ምድር ላይ አትሞ ~ በ.ሥ
1
ኤክሳይስዝ ታክስኤክሳይዝስታክስ ፡ ምን ማለት ፡ ነው?አማርኛውን በወጉ ለማይናገር ሕዝብ???
1
ለቤት ተቆራጭ ብዙ ታማኝነት ነው ሉላችይ ርገናመ ስንያቢ ደህ ምኙገላአ ትነይባቀተ ፍገደመበ ታጦስ ንተንአየ ልቭፓ ርተክዶ
1
አደጋን ለመከላከል አዲስ እይታና አቀራረብ ያስፈልገናል! የመኪና አደጋ ዜጎቻችንን እየበላ ነው። ዛሬ በደህና ከቤታችን ወጠን በጤና ስለመመለሳችን አብዝተን የምንጨነቅበት ወቅት…
1
ሀገራችን ለዚህ መብቃቶ በጣም ያሰደሰታል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
1
ቢኒ በድፍኑ አደረግሽቅው እኮ የተናገረው ምንድነው?
1
እኔ የሚገርመኝ ኣቢ ንጹህ ሰብኣዊና ደሞክራስያዊ ሰው እንደሆነ ነው የሚናገረው።ታድያ ለኢሳይያስ ምኑን ወዶለት ነው ይህን ያክል ፍቅርን ኣክብሮት የሚያሳየው።ኢሳይያስኮ ደሞክራሲ የማይፈልግ ኣምባገነን ጨቋኝ መሪ ነው።
1
ግዜ አርብ የሚመስል ሰኞ ዛሬ አየሁ!!??
1
የመጀመሪያ ትግል ሲጠንቀቅ በሰላም ወደ ቤቱ የገባ “ቄሮ” አለ የሚባለው በምክንያት ነው። ዛሬ በምትነግሰው አክሱም ጺዮን ማሪያም ክብረ-በአል ላይ እየጨፈረ ታቦት ያስገባ ደጉና ሃገሩ…
1
የገዛ ሃገሩን እንደ ጠላት የሚያጠቃን መደዴ እንደ ጀግና ሲያንቆለጳጵስ እየዋለ ፤ የ country X ሉዓላዊነት እንዴት ይነካል! ብሎ ሊመፃደቅ ይዳዳዋል። ስለሃገርህ ሉዓላዊነት እ…
1
ሐይማኖት የምትባል ልጅ ያላቸው ወላጆች በእምነታቸው ተስፋ የቆረጡ (atheist) ቢሆን ኖሮ ስሙ የበለጠ ትርጉም ይኖረው ነበር። አሁን እኮ ኦርቶዶክስ ፣ ጴንጤ ፣ ሙስሊም ...…
1
የእምዬ ነኝ ! እንኳን ጣይቱዬን የምድሪቷን አፈር የማላስነካ የአሉላ መንፈስ የሰረጸኝ ዘራፍ የምል ለሀገሬ ልጅ የገብርዬ ነኝ…
1
እንኳን ደስ አለዎት ውድ ጠቅላይ ሚኒስትሪያችን!!! እግዚአብሔር በመገኘቱ ይባርክዎት!!! ነገዎትን በብርሃኑ ያብራው !!! በሰለሞን ጥበብ ይባርክዎት!!! አሜን ????
1
በመጭው ምርጫ 2012 በአማራ ክልል ማን ያሸንፋል ? ሸር በማደግ የተሻለ ድምፅ ያጋሩ
1
ከረዩ፣ አርጎባና አፋር ለነብሥ ነው የሚፈላለጉት! አቅም ያለው ላጥ ያደርጋል፣ የተመቸው አጋጣሚውን ተጠቅሞ ይድጣል! ከረዩ አጉል አሥቸጋሪ ሆነ ! ፈታ ብሎ አርጎባ ድረሥ እየሔደ እየ…
1
የከተማው የጸጥታ ሰዎች አሳወቅን፣ ልጁም መፈለጉን አውቆ ከከተማው ኮብልሎ ሌላ ከተማ አንዳለ ሰማን። በዚህ መሃል ነበር ከግቢው የጀንደር ኦፊስ ሃላፊ አስደንጋጭ ዜና የሰመሁ…
1
እየዋሸ እንደሆነ ግልጽ ነው። ጥያቄው ምን ያክል የሚለው ነው።
1
ወልቂጤ ከተማ የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታውን በሜዳው ያከናውናል
1
የድሬዳዋ ሀገረ ስብከት እና የጅቡቲ አብያተ ክርስቲያናት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዳንኤል ዐረፉ
1
ኢዜማ በታክሲ አካባቢ የሚደርጉ የሴቶች ለከፉ አሳስቦኛል እያለ መሆኑ ተነገር ! አክሎም ብልፅግና ፓርቲ ለከፋው እንዲሻሻል የሚያደርገውን ጥረት ማድነቁን…
1
የሕይወት ታሪክ አንዳንድ ሰዎች ባለማወቅና በመሳሳት ወይም በምቀኝነት እውነት አስመስለው ጽፈው ፤ ሌሎችን እንዲመስላቸው ለማድረግ ቢፈትኑ ፤ የውነተኛውን ነገር ከስፍራው ሊ…
1
ይኸ የስኳርና የግፊት መደሃኒት ሲበዛ እንዲህ ነው የሚያደርጋቸው ...አይ ዳኒ ምስኪን
1
«የኢትዮጵያ ቴአትር እና ሥነፅሑፍ ታሪክ ከልደቱ እስከ ዕድገቱ - ቅጽ ፩» መፅሐፍ ምርቃት፡፡ ኢትዮጵያ ሆቴል አዲስ አበባ የመፅሐፉ የፊት ሽፋን (ዓመተ ምኅረቱን ልብ ይሏል) ፳…
1
ኤክሳይስ ታክስ ከውጭ በሚገቡ መኪኖች ላይ ከ100%-500% ለመጣል አቅዷል ከ0 - 1 ዓመት ያገለገሉ = 100% ከ1 -2 ዓመት ያገለገሉ = 150% ከ2 - 4 ዓመት ያገለገሉ = 200%…
1
ህወሓት ከ90%በላይ በእግዚአብሔር በሚያምን ማኅበረሰብ ውስጥ ሆና ግራ እጃቸውን በሚያወጡ ብሔርተኛ ግራ አክራሪዎች መመራቷ እስከሙዜም ድረስ ከማድረስ ውጪ የት ያደርሳታል?
1
የምስራቅ ጎጃም ዞን ገቢዎች መምሪያ የገቢ አሰባሰብ
1
ጀንጅኜ አሳምኛታለው ብለህ . .በቃ ይቺንማ ለትዳር ነው .ብለህ ባለህ ሁሉ ስትንከባከባት ቆይተህ መሃል ላይ አንድ ቀን እንዲህ ትልሀለች ቆይ ከሁለታችን ማን ቀድሞ የሚያገባ ይመስልሀል?????????
1
እኔ ምንም አልገረመኝም ፖለቲካ ፓለቲካ ነዉ ግን እምነቱን ጌእዝን ኦሮሞዎቹ ሲኮንኑ ቤተክርስቲያን ሲያቃጥሉ ከሀናት ሲታረዱ የትግሬ አክቲቪስትነ ን የሚሉት እኩል ከኦ…
1
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ሪፌራል ሆስፒታል አጠቃላይ ( Comprehensive ) ሆስፒታል ግንባታ ዲዛይን ምክክር መድረክ
1
አንተ እኛ ስንጃጃል ያኔ ትፅፍልኝ ኖሯል ኣ
1
ትራምፕን ሁኗል ቡሉና ቦንገር ሆቴል የማን ነው ..? ፕሮፌሰር ትራምፕ ነጋ
1
መተማና ሶሮቃ በየትና በየት ተገናኝተው ነው ወዳጄ አራንባና ቆቦ የሆነ መረጃ ነው ያቀረብከው፡፡ አገሪቱ ካለችበት አንፃር እንዲህ አይነት ነገር አይፈጠርም…
1
2- የማንነትና ወሰን ጉዳዮች ኮሚሽን - ይህም ጉዳይ ብዙ ተብሎበታል። በተለይም በህገመንግስቱ በግልጽ ለፌደሬሽን ምክር ቤት የተሰጠ ስልጣን ከመሆኑ አንጻር 3/7
1
እንደኳስ እየጠለዝክ ነው እንዴ የምትጠቀመው
1
እስካሁን ብዙ ጉዳዮች ላይ መክረናል፣ ነገር ግን ስምምነት ላይ እስክንደርስ ድረስ ሁሉም ነገር ክፍት ነው ብለው ፅፈዋል። ዛሬ እና ነገ አዲስ አበባ የሚካሄደው ውይይት በቴክኒክ…
1
ኢትዮጵያን ከልማት ሥራ ለማዘናጋት ጦርነት መፍትሄ ነው ብላ ስለምታስብ ሰላም እንዲኖረን አትሻም ግብፅ:: በተለይ አሁን ደግሞ በዳይ እሷው ሁና እያ…
1
ኧረ lotion ነገርም ጣል ቢያረጉበት ጥሩ ነበር። ከነ አሻቡዋም እግሩ አጭር ካልሲውን ገድግዶ TV Show Host የሚያረግም አለ። ሊያውም ብሔራዊ TV Station ላይ ??????
1
ዘፍጥረት 5 27፤ ማቱሳላም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ ስድሳ ዘጠኝ ዓመት ሆነ፤ ሞተም። 28፤ ላሜሕም መቶ ሰማንያ ሁለት ዓመት ኖረ፥ ልጅንም ወለደ። 31፤ ላሜሕ የኖረበት ዘመ…
1
ከየትኛው ዩንቨርስቲ ነው የተማረከው ምንስ ተማርክ የብሔር ግጭት እና ገንዘብ ምን አገናኛቸው ከፈልክም አልከፈልክም የብሔር ፖለቲካ እስካለ ድረስ መገዳደል አይቆምም ከ…
1
ምስክር የሌለው ሰው ይሄንን መፅሐፍ ሊያገኝ አይችልም ወይ??? እኔ ከሳቴ ብርሃን ተሰማ የፃፉትን የ1951ዱን የአማርኛ መዝገበ ቃላት 1000 ብር ገዝቼ አውቃለሁ በብላክ ከመርካቶ አሮጌ ተራ።
1
ከሚያዝያ 01/2012 ጀምሮ በየዕለቱ ሀፒ በርዝደይ እልሀለው አይከብደኝም! ኡኡኡኡ እንዳትል ብቻ????
1
እኔ ምልክ ስንት ምልዮን ይሆን ዋጋው?
1
ወሬው መለስ ብለህ እየው...???? ግን ሰሙ የደረት አጥንት ስትዬ ስለሌላት መስሎኝ ነበር ????
1
መውደቅ የሚባለው ግን እንዴት ነው
1
ይህ የምትመለከቱት ተኣምር በደብረ ሊባኖስ ኣካባቢ የምትገኘው ቀፀባ ማርያም ቤ/ክ ላይ ግራኝ ኣሕመድ በግራ እጁ የወረወረው ሲኖትራክ እንኳን የማይችለው ግዙፍ ቋጥኝ ድንጋይ ሲሆን ደብ…
1
በደም ገንዳ ውስጥ አጥንቶች እስከሆንክ ድረስ ህያው ስሆን ቆዳህ ላይ በምመገብበት ጊዜ ህመምህ የማይታሰብ ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ፡፡
1
እንደሱ ያለ ሰው እንዲህ ያለ ደረቅ ውሸት ይናገራል ብሎ ማሰብ ከባድ ነው። ምንአልባት ሊጠቅሰው ያሰበው ህገመንግስት ቀጥሎ የተሻሻለውን እንዳይሆን።
1
ኮሌኔል አለበል አማራ የክልሉ የመብራት ሀይል ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆኖ ይሾምልን ይሾምልን !!
1
የእግዚአብሔር እንጂ የሁኔታም ሆነ የጠላት አይደለም፡፡ ዛሬ የምትሰሙትን ድምፅ ምረጡ!
1
??አሀ ሁለት ሆናችሁብኛ!? ለየብቻም አልቻልኳችሁም እንኳን ተደምራችሁብኝ!
1
ልትበጣጠስ አንድ የተቃረነ አረፍተነገር ከመሪው እየጠበቀን የነበረን ህዝብ - አሁንም እንደሀገር መመራቱ አያስገርምም?? እኔ ተአምር ነው ባይ ነኝ!!
1
እባክሽ ቻይንዬ ከብድር ጋር አንድ ላይ ይቺን ስልጠና ለብሔር ብሔረሰቦች ስጭልን +
1
ብዙዎች ከመብራት ክፍያ ጋር በተያያዘ ቅሬታቸውን ሲያሰሙ ታዝቤያለሁ። የሚመለከተውን መስሪያ ቤት ሲጠይቁ አጥጋቢ ምላሽ አያገኙም። አገልግሎቱ ከሚቋረጥ ብለው የሚጠየቁትን ይከፍላሉ።…
1
እባካችሁ የመምህሩን ስልክ ስጡኝ የኢትዮጵያ መገኛቸውን
1
መቼ ነው የሚደገመው?
1
አላኖር ያለው ማን ነበር ?
1
የቱርክ ምክር ቤት ራቺብ ጣይብ ኤርዶኻን ወደ ሊቢያ ወታደር ለማዝመት ያቀረቡትን ጥያቄ አጽድቋል። የግብጽ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ከተ.መ. የጸጥታ ምክር ቤት የውሳኔ ሐሳብ የሚቃረን…
1
የጨርቦሌ ህዝብ ነፃ አውጭ ግንባር የሚል ፖለቲካል ፓርቲ ለመመሥረት የሚያስችል ገቢ ማሰባሰቢያ ... ቢሆን ኖሮ ይሄኔ ከጠየከው መጠን ከ6 እጥፍ በላይ ይሰ…
1
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊዳሚ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ 12 ሰዎች ሞቱ (ኤፍ ቢ ሲ)
1
ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ጉዳይ ጊዜ የሚሰጠው አይደለም። አማራ አንድ ሆኖ ታግተው በችግር ላይ ላሉ ወገኖቹ ድምፁን የሚያሰማበት ሰዓቱ ዛሬ ነው። በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ባለው ሞት…
1
17ቱን ታጋቾች መንግስት ተደራድሮም ቢሆን ማስለቀቅ አለበት። ወንዶቹም ታጋች ናቸው።
1
ሕወሓት-ከፕሮፌሰር መረራ ጋር ሊሠራ? ወይም ፕ/ር መረራ ከሕወሓት ጋር ሊሠሩ? (የዕለቱን ወሬ ያዳምጡ)
1
ጥበብ ቤተሰቡን ጠርታ እሰቃየችን እያልኩ እንዳይሆንብን እንጂ ከአብርሽ ጋር ዝምድና አለን ????
1
ይሄ አይን ግን ምን ይሻለዋል?
1
ቆይ ካለ ፋንድ ተኮርንተ ለምሆኑ ስራ ይሰራል። ደሞስ የትኛው የfeminist ስራ በመሰራቱ ነው አንተ የተቃረንከው?
1
እኔ ይሄን የማውቀው በቤተክርስቲያን አጥር ስር እግር ጥሎኝ ሳልፍ ነው
1