text
stringlengths
1
146
label
int64
0
2
3)ሊላው ከደጋው ወልቃይት ጠገዲ የሚነሣው የካዛ ወንዝ ከአንገረብ ጋር ተገድቦ ቁልቁል የወልቃይት ጠገዲን ሠሊጥ የሠለቸ መሪት ለፍራፍሪ እና በቆሎ ልማት እየዋለ ለሐገራችን የምግብ ዋ…
1
እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። Romans 8:28
1
ገና አንዲት ፍሬ ነሽ።
1
እረ ደግሜ እናገራለው ማንቼ መስማት አቁሞዋል እንዲህ አይነት ነገር! እንደውም በጣም የናፈቀኝ ከሊቨፑል ጋር ምናረገውን 2nd round ነው???? ??????????.....
1
Ethiopia ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚሊኒየም አዳራሽ ሴቶችን ሰብስቦ ብልፅግና የሚባሀው ፓርቲ ሴቶችን ለማበልፀግ እንደሚሰሩ በሚምሉበተሰ በዚህ ከዓት ሴት ተማሪዎች በኦሮሞ ፅንፈኞች…
1
በ ፈረንጅ 77 ድንቁ ኦሮሞ ጉግሳ ይለዋል እንግዲ ሪሻርድ ፓንከርስት። ዛሬ እንደሆነ አልቅህ እኔ፡፡ ሙግት አምጣ ወይ እመን ፣ ሚቆጭህን…
1
“ህወሓት ወደ ብልፅግናው ፓርቲ ተዋህዳ ብትከስምልን ኖሮ የትግራይ ህዝብ መሪ ድርጅት ዓረና ይሆን ነበር፡፡ ዶ በለ ሲያምርህ ይቀራል።
1
የኢትዮጵያ ኤምባሲም በዋሽንግተን ታላቅ የሙዚቃ ድግስ ነበረው እናስ ታጋቾቹ ተለቀቁ ወይ ለማለት ያክል ነው! ??
1
ማስመሰል እና አንዱን የበላይ አንዱን የበታች ማድረግ ሲቀር ነዋ አገር ወዳድና ለልማት ለአንድነት ለስኬት ተግተን ልንሰራ የምንችለው።
1
ካስየ አማራ አምሳለ ፈጣሪ ነው፤ በአማራ ዘንድ ፍትህ አትጓደልም ብየህ ነበር። በፍርድ በቅሎየን ከወሰዳት ያለ ፍርድ ጭብጦየን የቀማኝ ቆጨኝ ባይ ነው። ይሄው ነው!
1
ህገ ወጥ ከሆኑ ታዲያ እንደለመዱት ሰብስበው አያስሩም የብልፅግና ፖርቲ አባላትን
1
በጣም አሪፍ: ግን ይህን አረም ወደ ሌላ ጥቅም ሊቀይር የሚችል ጥናትስ የላችሁም ? ውድ አብኖች
1
ማብራሪያ ???? በሰዓቱ ውድና ትልቅ ስለነበር ምሳሌአዊ አባባል ሁሉ እየተጠቀም ስለሚያብራራ እንጂ የተለየ አይደለም:: በሰዓቱ ብላክ ማርኬት ውስጥ ነበር ሚሸጡት ሌላው…
1
ዛሬ የመሬት ጀባ ማያ ቀን ነው እንዴ... ትደብቁናላችሁ አይደል ??
1
አንተ ደሞ «ውዱእ» በል ወይ ይቅርብህ! ከአሁኑ ጋር ስንቴ «ኡዱ» እያልክ አጣመምከው! ?? ??
1
መጀመሪያ ትምህርት ሚኒስቴር ሥርነቀል ተቋማዊ ለውጥ ቢካሄድበት አይሻልም? የዕውቀትም የምግባርም ችግር ያለበት የተማረ ትውልድ ያፈራ ተቋም ራሱ ሳይለወጥ አዲስ ሥርዐተ ትምህርት ቀርፆ…
1
የሙስሊሞች የውጭ ጠላት ከየ አቅጣጫው በበዛ ቁጥር፤ የእርስ በርሳቸው የውስጥ አንድነት ይበልጥ ይጠናክራል። ጠላትንም በጋራ ዲል ያድርጋሉ።
1
የኔ ውሻ! ...የኔ 6 ኪሎ! የኔ 3 ቁጥር! ...የኔ ፊክሪ! እንዴት ሆኜ የወለድኩትን ልጅ እናቱ ውሻ ትለው? የእለት መጣያ ሰበብ አታሳጣኝ። በቁንጥጫ ለምዝጌ አሁን በ4ኛ ማርሽ ወደቢሮ እየቆስኩት ያ.ሁ.ነ.ያ.
1
ከግድቡ ግንባታ መጀመር ጀመሮ ሲሳካ በእርስ በእርስ ድርድር ካልሆነ ባሸማጋይ ያም ካልተሳካ በአለማቀፍ ፍርድቤት ሊዳኝ የሚችል ጉዳይ እንደነበር ለማንም ግልጽ ነው።…
1
አንቺ ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ ነሽ የማህፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው ፀጋን የተመላሽ ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ
1
ዶ/ር አብይ አህመድ ኦሮሞ እና አማራን አጋድሎ ወደስልጣን መምጣት ቆሻሻ ተግባር ነዉ ??
1
የኤርትራ ህዝብ ለነፃነቱ የከፈለውን ዋጋ እና ተዓምራዊ ጀግንነት አለማወቅ ለእንደዚህ ዓይነት የተሳሳተ ድምዳሜ ያጋልጥሃል።
1
አቤት! የመካሪው ብዛት እና የምክሮቹ ዓይነት ገራሚ ነው! ጥሩ ነው!
1
Ruth በጣም ነው ማከብርሽ ለዚህም ነው የመለስኩልሽ ከትልቅ ይቅርታ ጋር ከዚህ በሗላ እንደፈለጋችሁ እዛው አጀንዳችሁን ይዛችሁ ቀጥሉ በቻልኩት ሁሉ በዚህ አርእስት ዙሪያ ምንም ቃል ላለመናገር እሞክራለሁ::
1
ማንነታቸው በግልጽ ለህዝብ ይፋ መደረግ አለበት።
1
ብሬ ሰኞ Thread 1.ጉዳዮቻችንን፣ የተረጋጋ ሀገር ሰላምና ብልጽግና ከማምጣት እንጂ ከአይዲዮሎጂ አንጻር እንደማይመለከት 2.አጀንዳዎቹን በድርድርና ሲወርድ እንደ ህዝቡ አውድ…
1
3- ቢሊሱማ አባቱ ኦነግ ነህ ተብሎ ከስራ እንደተባረሩና ታስረው እንደወጡ: እናቱ በዚህ የኑሮ ጫና ምክንያት ጥላው እንደጠፋች ከዚያም አዲስ አበባ መሆኗን ሰምተን ቅዳሜና እሁድ በጋራ ስንፈልጋት ከርመናል::
1
ኢዜማና ብልፅግና ብዙ የሚመሳሰሉት በሽግግሩ ወቅት ቅድሚያ ለመጫወቻ ሜዳው መስተካከል መስጠታቸውና ለሥልጣን ብለን ደም አፋሳሽ ግጭት የሚቀሰቅሱ አቀሳሳሪ አተካሮዎች ውስጥ አንገባም ማለታቸው ነው።
1
እንዳይገባው የገባው ሰው ይምስለኛል ??
1
አረ ፍቅር በፍቅር መሆን
1
ኢዜማ የገዥዉ ፓርቲ ቲፎዞ ሆኖ እያለ እንደ opposite party መሆን ለምን አስፈለገዉ? ገዥ ፓርቲን እየደገፈ እንደተቃዋሚ የሚወ…
1
እውነትም አንተን የጨቆኑህ አልተጨቆንኩም ብለህ እስክታምን ድረስ ነው??
1
የ2019 ዓ/ም የሳይንስ ዝግጅቶቻችን ቅኝት በከፊል
1
አመት በፊት ትልቅ ፈተና ገጥሞን ነበር፤ አሁን ከሱ ትንሽ ጠንከር ያለ ፈተና ገጠሞናል የተጋረጠብንን ፈተና መወጣት የዚህ ትውልድ ሀላፊነት ነው ብ/ጀነራል አሳምነው ፅጌ ????❤️…
1
የእግዚያብሔር ትግስት ሞልቶ ፈሷል ወዳጄ ግብረ ሶዶምን ጋብቻ ባጸደቀችው መባቻ ነው ይህ የተፈጠረው
1
አንድ አንዴ እንዲህ ነው ።
1
ነባሩ ሥርዓተ ትምህርት በ2017 ዓ.ም ሙሉ ለሙሉ በአዲስ ሥርዓተ-ትምህርት እንደሚተካ ተገለጸ
1
አማረቸዎች ምነዉ ተኛችሁ? ጀዋር ሊመራሽ ደፋ ቀና እያለ ነዉ። ምርጫችሁን እና ፀሎታችሁን ለአቢቹ
1
ማንኛውንም የቧንቧ ስራ የሚሰራሎት ሰራተኛ እየፈለጉ ነው። 8191 ላይ አሁን ይደውሉ? ትዛዞን ለመቀበል ዝግጅ ነን
1
በተከሰተው እሳት የተጠረጠሩ 24 ሰዎች ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ ኒው ሳውዝ ዌልስ ግዛት የአደጋው ዋነኛ ተጠቂ ስትሆን 24 ሰዎችና ግማሽ ቢሊዮን የሚጠጉ እንስሳት ህይወታቸውን አጥተ…
1
ብሎክ ማድርግ መሸነፍ ነው ለማንኛው ናይ ናይ ጤና አዳሜ የሚለውን ዘፈን እያዳመጥሁ ነው
1
እኔ እምለው ኢትዩጵያ መቸ ነው ሠላም ሚኖራት
1
አሁን ባለው ሁኔታ ተልባው የሚያስፈልጋቸው የ ማንቼ ደጋፊዎች መሆናቸውን ለመረዳት ችለናል::
1
ዲያቆናትና ጳጳስ መሆን የሚሹ ብቻ ናቸው ኑፋቄ ምን ማለት እንደሆነ ሚያውቁት
1
ፓለቲካ እንዲህ ጸያፍ ነች። ትምህት ይሄን ያህል ነው።
1
እቤት : ሰፈር ተመልሰው ቢገቡ የበለጠ: ጥላቻ ሰንቀው ይመለሳሉ ብለህ አታስብም?
1
ብልጽግና ፓርቲ የመወዳደሪያ አርማውን መቼ ነው የቀየረ?
1
የሆነ ክትክታ የሚመስለው በስተኋላ ያለው።
1
Agaw people colonized by Amhara የአማራ ፖለቲከኞች የአገው ህዝብ ላይ ያደረሱት እና እያደረሱ ያሉት በደል ይቅር የሚባል አይደለም የአገው አክቲቪስ...…
1
ህዝባዊ ግንባር ክንደይ ምዑታት ጀጋኑ ታንኪ ዘቃጽሉ ብእምኒ ጀነራል ዝማርኹ ኣፍርዩ፣ ህግደፍ ናይ ኣረግቶት ውድብ ዘፍርዮም ዘሎ ሕልኩሳት ክኣ ከም ሰበይቲ ሓርጭ…
1
ሳይጣን የሚወደው የቤተ እቃ አግድም ወንበር ነው። በጀርመን አግድም ወንበር ብሎ ማለት አንድን ነገር ለሌላ ጊዜ ማዘግየት ነው።
1
ኣቢይ ለማና ደመቀ
1
መቐለ 70 እንደርታ ከ ሀዲያ ሆሳዕና - ቀጥታ የውጤት መግለጫ
1
ብልጽግና ፓርቲ የምስረታ ፊርማውን በመስራቾች አስቀምጧል፡፡
1
ቀላል አስተኝቷል! ሰልፉ እስኪደር ጥላው እንደምቴድ ገምቶ እኮ ነው????
1
ካንሰር ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት በዚህ አከባቢ ላይ ያሉት የካንሰር ዓይነቶች ሌላ ቦታ ላይ እየታዩ ካሉት የካንሰር ዓይነቶች የተለዩ በመሆናቸው አከባቢውን መሰረት ያደረገ…
1
(ጥፋተኝነት፣ክስ፣ሀፍረት) ሰይጣን ይነግረው እንደነበር፡ ራቁትነት እየሰማን ነው? አንዳንድ ግዜ እኔም የድካም ድምፆችን ስሰማ ራሴን አገኘዋለሁ፡፡ ዳዊት ግን እግዚአብሔር አንድ ግ…
1
እንኳን ለየሡሥ ክርስቶስ የልደት በአል በሠላም አደረሳችሁ ። በአሉ የሠላም:የጤና:የብልጽግና:ይሁንልን።
1
ዳቦ ስጭኝ ስልሽ ደፍተሽ ያመጣሽው እግዜር የደፋውን ወዴት አደረግሽው ????
1
True !!! እነሱ??መላክ ነው የሚያምርባቸው.
1
ሌላ አሳዛኝ ዜና! የዩክሬን አየር መንገድ ንብረት የሆነ ቦይንግ 737 አውሮፕላን 180 ሰው እንደያዘ ተከሰከሰ። ይሄመወ ልክ እንደ ኢትዮጵያውያን አየር መንገድ አውሮፕላን ገና ከቴህራን እንደተነሳ ነበር የተከሰከሰው።
1
በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን እምበር ተጋደላይን ማስጮህ ድሮ ቀረ:: ካልተመቻቸው ወደ መቀሌ ይንኩት::
1
ባንድ ቀን ትውውቅ ሴትን ልጅ አልጋ ላይ መጣያ 10 ጥበቦች የሚለውን የዶ/ር አቡሽ መጽሀፍ ከማንበቤ በፊት እኔም እንዲያ ነበርኩ ??????
1
በሠሯቸው እርምጃዎች ምክንያት ቤተሰቦችዎ ደምን ያፈሳሉ ፡፡ ለድርጊቶችዎ የዘላለም ሥቃይ ይሰማቸዋል ፡፡ ያፈሰሱ እንባዎች ወደ ደም ይለወጣሉ ፣ የሚሰማቸው ህመም ሊቋቋሙት የማይችሉት…
1
ፖሊሲ መቀየሩ መልካም ሊሆን ይችላል፡ የተሰጠው ምክንያት ውነት ከሆነ ግን የወረደና ኋላ ቀር ነው፡፡ ግጭት በምን መመዘኛ ከነጻ ትምህ…
1
ወንጀሎች ተጠርጥሮ ፍርድ ቤት ቀርቧል። ተጠርጣሪው ታህሳስ 23 ቀን 2012 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ምድብ ችሎት እንደቀረበ፣ የኢትዮ ኦንላይን የዜና ም…
1
ኢሳያስ እኮ ነው ያለህ:: ንገረው:: ????????
1
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በደ/አፍሪካ ከቀናት በኋላ የስራ ጉብኝት ያደርጋሉ፡፡ በሀገሪቱ እና አጎራባች ሀገራት ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋርም ይወያያሉ (የውጭ ጉዳይ…
1
Instagram እና YouTube በmobile data የምጠቀምበት ድፍረት የመጣው ለ27 ዓመታት ሲነዛ በነበረው የብሄር ፖለቲካ ሳይሆን አይቀርም ብላቹ ነው???
1
አምላክ አይረሳም ስለ እነዚህ የዱር እንስሳት ሲል አውስትራሊያ ላይ ዝናብ ከ 15 ሰአታት በፊት ጀምሮ እየጣለ ነው!
1
በክርስቶስ???♂️ የባሰው መጣ:: የቤተ ክርስቲያን ስልጣን ነው እንደ መሪ ጌታ ወይስ የ PMO አዲሱ title?
1
እኔ የበግ፣ የፍዬልና የበሬ ወጥ ለይቼ አላውቅም። ስጋ ወጥ is ስጋ ወጥ
1
ግን ከእናንተ ወገን ብቻ ነው ውወተ ሜይዴይ
1
የዶክተር ዓቢይ መንግሥት ለብሄራዊ መግባባትና ብሄራዊ ዕርቅ ቅድሚያ ትኩረት ሊሰጥ ይገባል። እንደ ሀገር አብረን መቀጠልና ምን እንደምንፈለግ ሳንግባባ ወደ ምርጫ መግባት ለሀገርና ሕዝብ አደገኛ ነው።
1
ሀይልሻ ይቺን ብቻ ስፖንሰር አድርገኝ
1
እስራኤል የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ባለቤት መሆኗን ቤንያሚን ኔታንያሁ በድንገት ገለጹ፡፡ ከዚህ ቀደም ሀገሪቱ ከባድ የሚሳየል መሳሪያ እንዳላት ቢታወቅም፣ ኒውክሌር እንዳላት ግን ይፋ…
1
ወኔ ያለው ነው የሌለው?
1
endoቻናልመጥፎ አይደለም
1
??ቀጣዩን 4 ሳምንት ፕሮግራሞን ያቅዱ?? ??የአንድ ወር የስልክ ስክሪን ሴቨር ትሁናቹ ??
1
በጣም ቀላል ነው ለምሳሌ ያህል የለማን ቅራኔ አራጋቢዋች፣ አብይ አለቀለት የሚሉትን ጋዜጣዋች መመልከት ይበቃል። ቆየ እኮ የማን ቡድን ደጋፊ መሆኑን…
1
...ክብሬ በእግዚአብሔር ነው መዝ ፷፪፥፯
1
ደግሞኮ በዚህ ቀን ካልገባችሁ ትባረራላችሁ ፒሪረም ፓራራም እያሉ ምስኪኑ ላይ የሚቀልዱት ነገር ነው ደሜን የሚያፈላው፤ አንድ ባለስልጣን ልጅ በነ…
1
ተብድረው መክፈል ባይችሉ ባንኩ ከተማውን ሊወርሰው ነው?
1
ምን እንደጠየከኝ ባላውቅም ብዙ አይቻለሁ :-)
1
ምን ተስኖት ጌታቸው is capable of anything ...አስለቃሽነት ላይ እንኳን invest ብታረግ ካለጥርጥር ይሳካልሃል ። የመጀመሪያውን ነጠላውን በኔ ተወው
1
ለዚህ ነው ለካ የማልወፍረው ?? ሶሲ የት ነሽ? በይ እንግዲህ ምግቡን ተክዢበት ነበር ያልሽኝ? ??
1
የአጋንንት አለቃ ፣ በእሷ ላይየሚነሱት ሁሉ ነፍሳት ያወግዛቸዋል። በአስሦስቱአጋንንት ስም ነፍስህን በገሃነ እሳት ነበልባልውስጥ ለዘለአለም ሥቃይ ብትኮንንይህን ሰው እንረ…
1
ጎረቤቴ ጋሽ በድሩ ትክክል ነበሩ፣ ቆጣሪው እንደሚሸቅብ ይነግሩን ነበር!
1
የዚህ አስተሳሰብ ተከታይ የሆኑ ታሪክ ጸሃፊወችም ታሪክ የሚጽፉት ማን ማንን ገደለ የሚለውን የጦርነት ማስረጃ በመፈለግ ብቻ ነው። ለምሳሌ የዛጉዬን ዘመንን የጨለማው ዘመን የሚሉት…
1
እግዚአብሄር ትልቅ ነገር አደረገ አሜን
1
በስውር አሰሩንና ዘረፉን ብለው ያዘን ልቀቁን ሲሉ ቆይተው አሁን ሁሉም ባደባባይ ሲሆን ህሊናቸው ምን ይል ይሆን ።
1
You mean እነ ከበቡሽ ፣ እነ አሸብር እና ጋሻ ጃግሬዎቻቸው .....already ቀጣካቸው?
1
የሆነ የማላውቀው ቦታ ይወስደኛል ይሄንን ዘፈን ስሰማ...
1
ይህ ማነው? በተከታታይ በ 10 ውስጥ ወጣሁ
1
የደረጃ ሠንጠረዥ ከዛሬው ጨዋታ በኋላ
1
እብሪት ገደብ እንደሌለው ማሳያ ናቸው
1
ከወተት የሚል ምርጫ ለምን የለም?
1
... ጎዳና ማለፊያ እንጂ መኖሪያ አይደለምና። አሜን
1
ዛሬም በዚህ ዘመን ከ75 ሚሊዮን በላይ የሀገራችን ህዝብ ንሮው ይሄው ነው! ተረስተዋል
1
ደግነቱ የኢትዮጵያ ህዝብ በዚም ይስቃል። እነሱ ግን ትንሽ ሀሪፍ የሆኑብን አልመሰላቸውም?
1