text
stringlengths
1
146
label
int64
0
2
የሸሁ ንግግር በፌደራልእናበአድስ አበባ ፖሊስ ድጋፍ አለው
1
ሰው እያረጀ ስሄድ እየቀለለ ነው እንዴ የሚሄደው? እድሜ ኣስተማሪ መስሎኝ? ምን የሚሉት ቅሌት ነው ይሄ?
1
ዳኛ :-ውሣኔ ከመስጠታችን በፊት የፍርድ ማቅለዬ አስተያየት ይኖርሀል? ተከሳሽ :- የማንቼ ደጋፊ መሆኔን ግምት ውስጥ አስገቡልኝ።
1
የህውሃት መጨረሻ ይሄ ነው
1
አምባሳደር ሬድዋን በቅርቡ ከስራቸው የተነሱትን አምባሳደር ማርቆስ ተክሌን ይተካሉ ተብሏል።
1
የኢትዮጵያ የውጭ አገር የስራ ስምሪት አገናኝ ኤጀንሲ አሰሪዎች ፌዴሬሽን ዛሬ ተመሰረተ
1
ተደማሪ ፍላጎቶች ምን ለማለት ነው?! ለጭቆና አይነቶች ሚዛናዊ ትኩረት የሚሰጥ የመግባባት ዲሞክራሲ እዕዕዕ? ድህነትና ጭቆና የብቸኝነት ጉድለት ምሳሌዎ…
1
የጦርነት ዋና መተረቻ ተደርጎ የሚጻፈው አሁን ያለው ከባለፈው የተሻለ እንደሆነ አድርጎ በማቅረብ ሰው ወደጎረቤቱ ሳይሆን ወደባለስልጣናት እጅ እንዲነሳ ለማስቻል ነው፤ ስለዚህም ብዙ ጊዜ የጦ…
1
በጉልበት የሚለው ህጋዊ እንዲሆን በትግል በሚለው ይተካ::
1
ምኞት እና ስሜት፣ አማራጭ ሃሳብ የሌለው ነው ያለው መሰለኝ... አቤት politics gin yigermal
1
ልክ ነው: ነገር ግን: ስንት ሰው እየሞተ ስንት መድረሻቸው እማይታወቁ ልጆች: በባሕር እየጠፉ: እየተሰቃዩ የሚኖረው ህዝብ: ኢሳያስን እንደዛ ስላደረ…
1
የበቀደሙ የአዲስ አበባው ስብሰባው ላይ ለተጠየቀው ጥያቄ መልስ ሲሰጥ አልሰማከውም? ስለ ሃማደ (29:22 —30:11)እና ልደቱ (35:50—36:10)ያለውን ስማው ??…
1
ሠንጠረዥ ከ6 ሳምንታት በኋላ
1
ጥልቁ የተራስው ነገር ኢትጵያን ለ 3000 አመት በንጉስነት ሲገዙ የነበረት የአንድ ቤተሰብ ሰዎች ናቸው ያም ሰለሞናዊ ዳይናስቲ ይባላል። እ…
1
የስምምነታቸው ዝርዝር ምን ይላል? በምርጫ እርስ በርስ ላለመፎካከር ተስማምተዋል?
1
ጉዳት ላይ ያሉ የወልዋሎ ተጫዋቾች ወቅታዊ ሁኔታ
1
በዚያን ቀን በስሜ ትጠይቃላችሁ ፣ እኔም አብን እለምናለሁ ብዬ አልልም ፡፡ እናንተ ስለ ወደዳችሁኝ ከእግዚአብሔርም ዘንድ እኔ እንደ ወጣሁ ስላመናችሁ አብ እርሱ ራሱ ይወዳችኋልና።
1
የደረሰ ለደብረፀይን አቶ ደብረፀዮን የትግራየን ሐዘብን በመ በደል ወደማየሰፈልግ መሰዋት ባትደ መልካም ነወ
1
ኢትዮ ቴሌኮም ድጋፍ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
1
ማነህ ርጋ ውሲንጀኤከ በመቃብር ውስጥ ወንድም ሱነይሳ ምንም
1
ኢንተርቢ ሲያረጋት...የሄኒ አስተያየት ግን... ብዬ ነገር ልለኩስ እንዴ? ??
1
ክልል መንግስት መዋቅር በማህበረ ቅዱሳን መያዙን የክልሉን መንግስት መግለጫና የማህበረ ቅዱሳን ቲቪ የሚናገሩትን በማየት ማረጋገጥ ይቻላል !
1
ህወሀት ነግሶበት የነበርው ብሄር ብሄረሰቦች እንግዳ አስተሳሰብ የልሂቃን የስልጣን ጥማት ማርኪያ መሳሪይ እንጂ ለደሀው ያተረፈው/የሚያተርፈው የለም::ተረኝነት በላተኝነት!
1
ገዢው የኢትዮጵያ መንግስት ትግራይ ውስጥ ያሉትን የህዝብ ጠላቶች(TPLF) ከስልጣን ማውረድ ይኖርበታል።በጉልበትም ቢሆን።ነገሮች ሳይካረሩ።
1
ኢትዮጵያን እወዳለሁ ካልክ/ሽ በእንደዚህ አይነት ትውልድ አዳኝ ፕሮጀክት ተሳተፋ/ፊ ...ሌላው ቱሪናፋ ነው !
1
መሪህን ክፉና መሰሪ ሰወች የማይወዱት ከሆነ ይህ ሰው መልካም እንደሆነ እወቅ Wasihune Tesfaye
1
የሮሜ መልዕክት ጥናት 2ኛ ሣምንት ክፍል 5 የሮሜ መልዕክት ጥናት በሣምንት ሦስት ጊዜ (ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ)፣ በፌስ ቡክ ፔጃችን ላይ የሚለቀቅ ሲሆን፣ መግቢያውን አካቶ በዚህ…
1
ህፃን ዮዳ ቤተሰብዎን ያበቃል ፡፡ የደምዎ መስመር ከእንግዲህ አይኖርም። ይቅርታ መጠየቅ ወይም እራስዎን ለዘለአለማዊ ጥፋት መስዋእት ማድረግ
1
: ዛሬ በባህር ዳር ፅንፈኞችና የጥፋት ሀይሎች እንዲሁም ሚዲያቸው እንዲህ አይነት መፈክሮች አይታያቸውም::
1
ከምርጫ በኋላ ስለሚደረግ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ከአሁኑ ድርድሮች መጀመር አለባቸው። አሜሪካንም የማይሆን ነገር እንዳትሞክር ያሉት ጥምረቶች እና ስብስቦች ሊመክሯት ያስፈልጋል።
1
በአማራ ክልል የተከሰተውን የነዳጅ እጥረት ለመቅረፍ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ
1
ከማንም ጋር ማወዳደር የሚልፈልገው ሰው።
1
????? ብቻ
1
-ፈተና ሶስት፡ ክልሉን የመሸንሸን ዕቅድ -ፈተና አራት፡ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ክልሉን ማሳጣት
1
ወያኔ ሓርነት ትግራይ/ህወሃት/ ከብልጽግና ፓርቲ ጋር እንደማይዋሃድ አስታወቀ፡፡ ህወሓት ከሌሎች ፈዴራላዊ ሀይሎች ጋር በፎረም፣በጥምረትና በግንባር ደረጃ ስትራተጂካዊ ግንኙነት ለመመስረ…
1
ሪፖርት | ስሑል ሽረ ከሜዳው ውጪ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅቷል
1
ወደ ቺሊ አመጣኸው ግን ምንም ሩቅ የለም እወድሻለሁ ምንም እንኳን አስተርጓሚ ከእኔ ጋር ለመነጋገር ቢያስፈልግህም ያ ግን ይከናወናል ፣ አሁን ቀድሞውኑ ሩቅ ነበር…
1
ወላይታ ድቻ ከ ሲዳማ ቡና - ቀጥታ የውጤት መግለጫ
1
እኛ ዩንቨርስቲ ስንማር ተማሪ ለተማሪ መደባደብ እራሱ ያስባርር ነብር። አሁን ያ ሁሉ ቀርቶ በየሳምንቱ ተማሪ ተገደለ የሚል ዜናን ተላምደነዋል። እስከመቼ ለወራት ከዩኒቨርሲቲ ለእና…
1
እሱ እና መሰሎቹ ዱቀት ብቻ ሳይሆኑ አመድ ናቸው !!! ሃሳብህ እንደትስ ይግባቸው መሃይምነት ችግር ነው ::
1
?????♀️ ይቀጥላል እያለ
1
አላስፈላጊ የአገልግሎት ክፍያ እና በህንፃዎች ላይ ይከሰት የነበረውን ውድመትና ተያያዥ ወጭዎችን ማስቀረት የሚችል (በ global water sector) አዲስ እና የ…
1
በዓሉ ማክሰኞ መሆኑን አትዘንጋ። በረራው የሚፈለገው ቅዳሜና እሁድ ነው
1
ከየትኛውም ክልል የሚመጣ ተማሪ ከሌላው ክልል ተማሪ የተሻለ ህይወት የለውም:: ቢኖረው ኑሮ ሀገር አቋርጦ ሌላ ቦታ አይሄድም ነበር:: በአጠቃላይ ከደህንነት ለመውጣት የሚጥር ድሃ ሌላውን ድሃ…
1
?????? ለምን አይሆንም
1
በሞጣ መስጅድ ቃጠሎ እጃቸው እንዳለበት የሚጠረጠሩ ፖሊሶች ራሳቸው መያዝ ሲገባቸው ወንጀለኞችን እንዲይዙ እየተላኩ መሆናቸውን የሀሩን ቲዩብ ምንጮች ገለጹ ሃሩን ቲዩብ መረጃ
1
በሽታ ያመጣውን የሞት ጦስ አመለጥኩ የሚል ተማሪ የመኪና አደጋ ይጠብቀዋል...ምንድን ነው ግን የገጠመን ዘንድሮ? ወዳጅ ቤተሰብን እግዚሐብሔር ሐዘናቹን ያቅልለው መጽናናትም ይስጣቹ!
1
የአለም ጦርነት ሊጀመር ይመስላል። አሜሪካ በፈጠርሽ ምርጫውን እስክናደርግ ዙሩን አታክርሪው እኛም መሳተፍ እንፈልጋለን። ሳተላይት አለንኮ! ??
1
የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ዛሬ ረፋድ 5 ሰዐት ተኩል አካባቢ በተፈጸመበት ድብደባ ህይወቱ አልፏል። የ2ኛ ዓመት የማርኬቲግ ተማሪ የነበረው ወጣት ወደ መጸዳጃ ቤት በሄደበት ወቅት ጥቃት…
1
ደሞክራሲማለት እየተሳደብክ ኣይደለም ኣስበህ መስራት ጉዳት የለውምማለት ነው ደሞክራሲ
1
ይሄ ጀግና ልጅ በወያኔ ታፍኖ የት ተወሰደ ግን?
1
ፍዬል ደግሞ ምንድነው?
1
አንተ ብቻ ዝምምምምም ብለህ ዘንጥ! አታውራ!
1
ፕሬዚዳንት ትራምፕ በኢራን ባለስልጣን ላይ ያደረጉትን ጥቃት በማስመልከት ከዋይትሃውስ ለመላው አለም ያስተላለፉት መልእክት
1
ለዶ/ር አብይ አሐመድ፤ 5 ወር ሙሉ ያለ ጥፋታቸው ታስሮው የምሰቃዩትን የስዳማ ልጆችን ያውቃሉ ወይ?ያለ ፍትህ አስሮ ማሰቃየት ለነገው ትውልድ መጥፎ ጠባሳ…
1
ከዚህ በኃላም ከስህተታችን እንማራለን እንጂ ትምህርት ቤት እንደማንገባ ያ.ሁ.ነ.ያ
1
የሚያሳዝነው ነገር ሕዝቡን ለመከፋፈል የምታደርጉት ነገር ነዉ
1
የአፍሪካ ህብረት ያሞካሸውን የጊኒቢሳው ምርጫ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምባሎ አሸንፊያለሁ አሉ
1
አበባ ከተማ አስተዳደር በሕገ-ወጥ መንገድ የተገነቡ ቤቶች ሊያፈርስ መሆኑን አስታወቀ። «እየተስፋፋ የመጣውን የህገወጥ የመሬት ወረራ ለመከላከል ያለመ» የተባለው የከተማ አስተዳደሩ እርምጃ…
1
የ Hyderabadi Biryani ጣዕም በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና እንዳለው ያውቃሉ?
1
እንዳያዉ የአቶ ለማ ነገር ለራሣቸዉም ግራ ሳያጋባቸዉ የቀረ አይመሥለኝም:: ያቺ ለዶር አብይ ያመቻቿት ሰልጣን ፀፀት ፈጥራባቸው ይሆን? አባ ገዳወች ጣልቃ ግቡና አንድ…
1
መድኅኒአለም አቤቱ፥ አንተ ከታናሽነቴ ዠምረኽ መታመኛዬ ነኽ። ከማሕፀን ዠምሮ ባንተ ተደገፍኹ፥ ከእናቴም ሆድ ዠምሮ አንተ መሸሸጊያዬ ነኽ፤ ዅልጊዜም ዝማሬዬ ለአንተ ነው። መዝ. ፸፩፥፭-፮
1
ጥያቄ አለኝ ክቡር ጠ/ሚ: በቅድሚያ ብልፅግና በመሳካቱ እንኳን ደስ አሎት:: ስለፓርቲው ለማወቅ ጥረት አደርጋለሁ:: ጥያቄዬ አሁን ክልሎችን እያስተዳደረ ያለው ማነው?
1
አቢቾ እስክንድር ላይ ያላትን አቋም ሌሎችም ነገሮች ላይ ብታዎለው ምርጥ ጠ/ሚኒስትር ይወጣት ነበር
1
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ልህዝብ ሰላማዊ የሚሆነውን መንገድ ምረጥ????
1
የሌሊት ወፍ ቅርፅ ኩርበነ ኛደጓ ሱእየ ምን እያደረገልኝ ነው ምኙገላአ ትነይባቀተ ፍገደመበ ታጦስ ንተንአየ ልቭፓ ርተክዶ
1
ሀገር ያለው አሰራርስ? ውይይቱ ከመካሄዱ በፊት፣ በውይይቱ ወቅት እንዲሁም ውይይቱ ከተጠናቀቀ በሁዋላ የውሀ እና ኢነርጂ ቢሮው፣ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮው እንዲሁም የፕሬዝደንቱ ፅ/ቤት…
1
ጥር 1፣2012 የህወሃት ንብረት አካፍሉኝ ጥያቄ እና ኢህአዴግ ግንባሩ ንብረት ማፍራት የሚፈቅድ ህጋዊ አውድ ነበረ ወይ?የትኛውንስ ሀብትና ንብረት ነው አካፍሉኝ የሚለው? 1/3 ት…
1
አይ ሚኩየ ሲነሳ እንደርስበታለን ???? በወሬና በማስፈራራት ልብችንማ አይሰቅሉትም ??
1
ሞት ተከትሎ በተፈጠረ ግጭት ሌሎች 9 ተማሪዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል።
1
በርታልን፤ አንድ ቀን ሁላችንም ዓይናችን ተከፍቶ ድካምህንና የያዝከውን እውነት ማየታችን አይቀርም።
1
በጣም ደስ ይላል! ገበሬው በበሬ አርሶ በማጭድ አጭዶ አገር አታድግም:: ከማሳ እስከ ምሳ ሚኪ እድለወርቅ ትንሳኤ አቡሽ አንደ አርሶ አደር በመሆን ልዩ የገና በዓል ዝግጅት/Ebs G…
1
እኔ አምፈልገው ያንተን አቋም ማወቅ ነው ድምፅ ለመስጠት እንዳመቸኝ
1
በአዋልድ ስም በአስራ ሦስተኛው አጋንንት “ቴይለር ስዊፍ” ፣ ይህን ሰው በመንጽሔ ነበልባል ውስጥ በዘላለማዊ ሥቃይ እንረግማለን። ሰይጣን መስማት ወይም መጸለይ…
1
✍ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ እድሜትን ያርዝምልን! አባታችን በሰአሊተ ምህረት ቅ.ማርያም ቤተ ክርስቲያን እጅግ በሚደንቅና ልብን በሚያስደስት ቃል አስተማሩን። የአመት ሰው ይበለን።
1
ይህን ነገር አድምጡ እና ተጠቀሙበት መድሀኒት የሌለው ፊትን ብሎም ሰውነትን ነጭ የሚያደርገው የቆዳ በሽታ መድሀኒት ነው ይለናል የእንቁላል ዘይት
1
ድሮ ድሮ አንዷ ቀውስ አክስቴ የጴንጤ ቸርች እየሄደች የመጨረሻ entertain አድርጋ ትመለስ ነበር...አይገባንም ነበር እኛ ምስኪኖች ?????????????♀️
1
ስለ ኑክሌር ስለ ሰው አገር ባህር ስለ ባህር ሃይል መገንባት ሲያወሩ ሁሌ የ ሆነ የትግርኛ አባባል ትዝ ይለኛል ቢራቢሮ ቂጧን ሳትሸፍን ምድርን ካልሸፈንኩ አለች ????????
1
ህግ እንዲወጣ ከጥናቱ ጀምሮ ረቂቅ ህጉን በማዘጋጀት የህግና ፍትህ ጉዳዮች አማካሪ ጉባዔ (Legal and Justice Affairs Advisory Council) እና የሰራ ቡድኑ በከ…
1
እርስዎ የተመረጡት እርስዎ ነበሩ! ከእነሱ ጋር ላለመቀላቀል ithት ያጠፋሉ ተብሏል ፡፡ ኃይሉን ሚዛን አምጡ ፣ በጨለማ ውስጥ አይተዉት! ወንድሜ አንኩንክ ነህ ፡፡ ወድጄሃለሁ!
1
እዉነት የመንግሥት አላማ እንደሚሉት ከሆነ፣ እርስወ ያነሱት ጉዳይ፣ እስከአሁን የሚሰራበት የቀረጥ ሕግ የፈጠረዉ ችግር፣ ነዉ ሊያሳስባቸዉ የሚገባዉ።
1
ስለ ቻይና ልዑካን የትግራይ ክልል መንግስት ወቀሳ
1
ቤቲ፥ ወያኔ ከናንተ ፓርቲ የመግባት ሃሳብ ኣለው። ፓርቲያቹ ይቀበላቸው ይሁን? ጀዋር፥
1
በፈጣሪ ስም ምኑ ደነዝ ነው?!?? እሱ ራሱ አንድ ዱላ ነው!
1
ህወሓት አስቸኳይ ድርጅታዊ ጉባኤውን ነገ እና ከነገ በስቲያ ያካሂዳል! ድርጅቱ በሚያካሂደው ጉባኤ የኢህአዴግን ውህደት በሚመለከት ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። Via…
1
ፎርትኒት በኤፒክ ጨዋታዎች የተገነባ እና እ.ኤ.አ. በ 2017 የተለቀቀ የመስመር ላይ የቪዲዮ ጨዋታ ነው ፡፡ እሱ በሶስት የተለያዩ የጨዋታ ሁኔታዎች ስሪቶች ውስጥ ይገኛል ፡፡ ግን ተመሳ
1
ኦሮሞ በደንብ ወታደር እያሰለጠነልህ ነው!! ያኔ ትነግረዋለህ ኢ/ያ ነበር ብለህ??????
1
ድንጋይ መወራወር ጭምር የታከለበት ግጭት መነሾ በግልፅ አልታወቀም በውነት?
1
የሀገራችን የቀረጥ ፓሊሲ አርቃቂዎች ሆይ ከዘይትና ስኳር ያልተገባ ታክስ ከምትጥሉ ከሲኖ ትራክ ላይ ጫን ያለ የታክስ ብትጥሉ በምድር ከሠዎች በሰማይ ከፈጣሪ ክብር ይሰጣችኋልና አስቡበት !!
1
እኔ እከተልሃለሁ እና ባገኘሁህ ጊዜ እገድለዋለሁ እና ውሾችንም እመግብሃለሁ ፡፡ አሳማህ ቤተሰቦችህ ይጠሉሃል እነዚህ ሸረሪዎች በክፍልህ ውስጥ እንዲዘዋወሩ እና በሕይወት እንዲበሉህ ፍ…
1
እሷ ማናት? የበለስ ማርማላታ ወደ ውጪ የምትልከው ኢትዮጵያዊት
1
✨✨✨“አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።” ፊልጵ _4፥7????✨✨✨Good night everyone ??????????
1
ሰሞኑን የብዙዎች መነጋገርያ በነበረው አዲሱ የኤክሳይስ ታክስ ረቂቅ መመርያ ዙርያ ውይይት ተደርጓል! ውይይቱ ላይ ተገኝቼ ስለነበር እቺን መረጃ ላካፍላችሁ:…
1
የምትፈልገውን እንዲሆን ለወራት ሲያንስ ሲያልፍም ለዓመት ትፈቅድና አሁን ላይ ትመጣና ቱሪናፋ ትነፋለህ አጉል!
1
ለምንድን ነው ግን የኢትዮጵያንና የኤርትራን ጉዳይ በዛሬው ሁኔታ ብቻ የምናዬው፤ በአንድ ወቅት ኢትዮጵያ ወይም ሞት ብለው ለነጻነታቸው የታገሉ ህዝቦ…
1
What? ዝም ያለ ኣፍ ዝምብ ኣይገባበትም!
1
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በአምስት ወራት ውስጥ 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ
1
ጀዋር ከOMN ተሰናብቶ OFCን ተቀላቅሏል። እስክንድርና ኢሳቶችም ጋዘጠኝነትንና ፖለቲካን አንድ ላይ ከማቡካካት ሂሊና ይገዛሉ ተብሎ ይጠበቃል። በዚህ አጋጣሚ OMN ን ለሚመራው የግር…
1
ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዓበይ ስለዛሬው የፊርማ ስነ ሰርዓትበፌስቡክ ገፃቸው ይህንን ጽፈዋል::
1
እንኳን ደሳላቹ የሚለውም የምርቃት ግዜ መዝሙር ቀርቶ! እንዳያልፉት የለም ያ ሁሉ ታለፈ ታጋይ የህዝብ ልጅ በደሙ በላቡ ትልቅ ታሪክ ፃፈ ይሆናል መዝሙሩ??!
1