text
stringlengths
1
146
label
int64
0
2
ጓደኞቼ አይደሉም ይአ ሲ ኢ ምኤ
1
ጁሀርን የምትጠሉ የሚኒሊክ ሰፋሪ ሁላ ጥጋችሁን ያዙ ከሱ ላይ ውረዱ አፄውን የናፈቀ መቃብር ይውረድ።??????????????????
1
ጌታቸው ረዳ ለድምፅ ወያኔ?? በሰጠው ቃለ ??የህውሃት እጣ ፋንታ ከዚህ ቡሃላ ከኦፌኮ ስብስብ ጋር ለመቀላቀል ፍላጎት አለው ካለቡሃላ ለአቶ በቀለ ገርባና ለፕሮ. መራራ ጉዲና አንዲ…
1
ሁሉም አማርኛን በጣም ዝቅተኛ የሚረዳ አይደለምን?
1
Profile ፒክቸሩ ከነቀሚሱ ቀውጢ ነው። ያው በዚህ አጋጣሚ አድናቆታችንን ለመግለፅ ያክል… እና መጨረሻቸው ምን ሆነ?
1
እንግዲህ ይሄው ነው ነገሩ‼
1
ኪሎ አካባቢ ዞር ዞር ስትል የዚችን መፅሀፍ ዋጋ ያልፋቀ አዟሪ አታገኝም . . ጥሪያቸውም ከበድ ያለ ነው። በአሪፍ ዋጋ ከች ብሏል ግዙ! ??
1
አብቹ ይመችክ ምርጥ ሰው። ደና አድርገክ የፓለቲካ ጭዌውን ተጫውተካል። ገና ብዙ ነገር ትቀይራለክ።
1
የኛ አገሩን አይመስልም። ምናልባት የጅማውን ቡጥሬ?
1
ትናንት ጠዋት የፌዴራል ብልፅግና ፅ/ቤት የአዲስ አበባ ብልፅግና ፅ/ቤት አባላትን በአጠቃላይ የለውጥ ሂደት ላይ ለመወያየት ስብሰባ ጠርቷቸው ነበር።…
1
ዳንኤል 10 (Daniel) 10፤ እነሆም፥ አንዲት እጅ ዳሰሰችኝ፥ በጕልበቴና በእጄም አቆመችኝ።
1
የትግራይ መንግሥት ተቃዋሚዎች ሥጋትና ዉግዘት
1
ኣሁን እኮ ቅማሉ የለም
1
??የዘወትር ምጤ አይደለም ለክብረት; ለንዋይ ተዳምሮ; አይደለም ለሹመት; ለተጫፍሮ ኑሮ; አይደለም ለዝና; ለጠፊ ውሎ አድሮ; ለትሁት ህይወት ነው; እኔ መሯሯጤ; በዘልማድ መንገድ;…
1
ውድ ኦስማን፤ የቴሌኮም አገልግሎት ወርኃዊ ሂሳብ ለመክፈል በይሙሉ፤ በሞባይል ዋሌት (ለሲቢኢ ብር ተጠቃሚ ደንበኞች)፤ ከባንክ ሂሳብ ቀጥታ ተቀናሽ በማድረግ ...
1
EthioMuslimCommittee ሰልፉን አስመልክቶ ከመጅሊስ ጋር የነበሩ ሂደቶችን ለህዝብ ለማሳወቅ ከመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴው የተሰጠ ማብራሪያ አርብ ታህሳስ…
1
በተሻሻለው ነው በድሮው? የድሮው ህግማ ይስራ ከተባለ አብዛኞቹ ከምርጫ ቦርድ ጋር እየተወያዩ ያሉት ፓርቲዎች ህገወጥ ናቸው!
1
ታህሳስ 24፣ 2012/ ከዚህ በኋላ ፕሮጀክቶች እንዲመሩበት እና እንዲተዳደሩበት የታለመ ረቂቅ ሕግ ለሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ቀርቧል
1
ዐቢይ ጉዳይ፣ ቁልፍ ነገር፣ ዋልታና ማገር። ፓስፖርት ከመለስኩ እዚህ አባል ለመሆን ብቻ ነው።
1
የአርማጭሆን ወንበዴ እና ቅማንትን ኮሚቴ የፈጠረው እና እሹሩሩ ብሎ ያሳደገው የአማራ ክልል መንግስት (አዴፓ) ነው።
1
ይቺ ብቻ ነች እንዴ ያዲስ አበባ ወጣቶች
1
አንቺ ካልሽ እሺ
1
ክላስ ውስጥ ካላነሳሁባቸው እኔ አይደለሁም። እንሳሳት መብት ምናምን የለም ሰልቅጡት ብለውናል እኮ ????
1
ወደ ጋምቤላ ብቅ በይ
1
የነጻ ትምህርት ለግጭቶች በር አልከፈተም! እንደለመድት መፍትሄ መፈለግ ስራ ሆኖባቸው! ተመርቆ ስራ አግኝቶ እንጀራ መግዛት ማይችልን ወጣትን ማሰቃየት አልበቃ ብሎ እዳ ማሸከም ነው መ…
1
የእኛ አገር «የአንድነት ጠበቃ» ጠዋት ስለዴሞክራሲና እኩልነት የሚያምር ትንተና ይጽፍልህና ማታ የቀኃሥ መንግሥት ምን ያክል በነፃነትና በእኩልነት የደመቀ እንደነበር ሲያስረዳህ ያመሻ…
1
የሳሬ 10 ወር ፓስፖርቴን ለማሳደስ ያየሁት አበሳ
1
የግጭት ትንተናውና የመፍትሄ አቅጣጫው ለአክራሪ የገበያ ሀይሎችና እዚህ ላሉ ተላላኪዎቻቸው በርግጥም አንጀት አርስ ነው። በነዚህ ሰዎች እጅ ለምትወድቅ አገር መስዋት ለሆኑት ሀዘኔ…
1
እዉነት ነው እግዚአብሔር ይረዳዋል በእርግጥኝነት መናገር የምችለው ዶክተር አብይን የኢትዮጵያ አምላክ አያሳፍረውም ሁሉ ነገር ይሳካለታል አፍራሾቹን ፈጣሪ ያሳፍራ…
1
ማርያምን እንዲህ የቸከ፣ ለዛ የሌለው ወሬ እንዴት እንደማይሰለቻቸው ሳስብ ይደንቀኛል!
1
ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ስብሰባ እንዳያደርግ ባለጊዜዎቹ ብልፅግናዎች ቢከለክሉትም አደባባይ ላይ ፓርቲውን በማቋቋም ታሪክ ሰርቷል!። ብርቱ ሃቀኛ ሰ…
1
ለክፉ የተሰራ ወደ በጎ ይቀየራል ለግዚው አጥኝ ኮሚቴው የማካለሎን ጉዳይ አቅርቦ የመንግሥት የፖለቲካ ውሣኔ እሥኪያገኝ ከራያም ከወልቃይትም አንዳድ ከተገኘም ከሊላውም ሠው በመምረጥ ተተኪ የክልሎ ፖርቲ ማዘጋጀት ነው ።
1
ሲቀጥል ያለሁበት ሩም EXIT sign አለው ግን እንዳለው ያወቀኩት ወር አካባቢ ከቆየው በሗላ ነው
1
ዘመን ምልክቶች አንዱ ????
1
ይሄ ሰውዬ እውነት መሪ እውን ወይስ ተመሪ ? በተራክ ለመገዝገዝ አምባቸውን በሴራ አስገድሌቹ አዴፓን አስጠልታቹ በስሜት ወጣቱን መርተክ ወንበር ለመያዝ የምትዳክር…
1
ዳቦ ፕሮጀክት በጣም ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሷል። ዛሬ ስንጎበኝ ያረጋገጥን ሲሆን ለዳቦ ማምረቻ አስፈላጊዉን ግብዓቶች ሚድሮክ ኢትዮጵያ አሟልተው። መንግስትም አስፈላጊ ማበረታቻዎችን ፈቅደዋል።…
1
መልኬን አፋልጉኝ...የሆነ ነገራችን ተበላሽቷል። ጎድሏል…መደመጥ ያለበት መልዕክት
1
በአንድ አገር እየኖርን መግስት ፍትህ ነጠቀን መንግስት ሰላም ነጠቀን መግስት ማንነታችን ነጠቀን ፍትህ ለተፈናቀሉት ለቤተ ጉራጌ ህዝቦች ለመስቃንና ለማረቆ ህዝቦቻችን
1
አቶ ተገኔ ጌታነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ የፌ/ጠ/ፍ/ቤ የቀድሞው ፕሬዚዳንት አቶ ተገኔ ጌታነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። አቶ ተገኔ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በ…
1
የአቶ አብዱላሂ ሶጃር የቀብር ስነ ስርዓት በትውልድ ቦታቸው ኦዳ ቡልድግሉ ተፈጸመ። በስርዓተ ቀብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣…
1
በኦዴፓ ከፍተኛ አመራሮች መካከል የተፈጠረው ልዩነት ... የግብጽ ጋዜጦች ዋነኛ የዘገባ ርእስ ሆኗል:: እንዴት ነው ግብጽም ፌደራሊስት ሆነች እንዴ??? እንደው ለማወቅ ያህል ነው ??
1
ለማን እንደሆነ የማይታወቅ እና ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ክትትል የማይደረግበት የበላይ አካል የሚባል 4ኛ የመንግስት አካል ተቋቁሞ ሥራ መጀመሩን ሪፖርተራችን ማንያዘዋል ጣሰው ከሥ…
1
በየ 4አመቱ 28 ላይ ይውላል። ገና እና ጥምቀት ሮብ /አርብ ላይ እንኳን ቢዉሉ አይፆምም ምክንያቱም ዋዜማቸው ሁሌም ገሃድ/ፆም/ ናቸው (በነሱ ፈንታ ቀድሞ ይፆማል)።
1
2)ምርጫው ያንች ነው በስልቻ ገብቶ ጠንካራው ከነግድፈቱ ገብቶ በሌላው ድክመት አብሮ መወቀጥ ሢሞገሥም ሢሸለምም መሸለም ከፈለግሽ ስልቻ ሞልቷል ነገር ግን ያንች ምርጫ ነው (ከኑግ ጋ…
1
????በጣም! በተለይ ረጅም ስም ሲኖርሽ። እኔ ለምሳሌ ሙሉ ስሜን ጠርተው እስከሚጨርሱ አቤት ብዬ አጠገባቸው ሄጄ ሁሉ መቀመጥ እችላለሁ
1
የሀበሻን Meme ልጆች ይህን ቢያዩ የዜና አርእስት ትጠላለህ የሚሉ ይመስለኛል ??
1
ምሳሌያዊ እርምጃ። ለህይወት መጥፋት እጃቸው ያለበት ግን ህግ ፊት መቅረብ አለባቸው ከዕገዳው እና ማስጠንቀቂያ ያለፈ።
1
ደህና መስሎሽ መልካም ነገር ስትመልሺ መቶ ጥርግርግ አድርጎሽ በሆነ ጎጥ ጠላትነት ፈርጆሽ ቁጭ…
1
መድረኮች እያዘጋጃችሁ በመዎያየት/በመማማር፣ በመቀራረብ እና ሀሳብ በመለዋዎት፣ ለኢትዮጵያ የሚጠቅማትን የእግር ኳስ ሀሳብ ጌም ሞዴል ማዘጋጀት የምትችሉት እናንተ እራሳችሁ ናችሁ።…
1
እስከዛ ድረስ እኔም አላውቀውም ባክህ ???♀️??
1
የወ/ሮ ዳግማዊት እና ድርጅቷ ብአዴን የቴክኖሎጂ ውጤት!! አማራ ይህን እንዲጠቀም በራሱ ልጆች ጭምር ነው የተፈረደበት!!
1
እርስዎ እና እኔ አንድ አይነት ነን
1
ሀብታምና ደሃ ይኖራሉ። ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ ሀብት አለ። አንዳንዱ ላቡን ጠፍ አርጎ self made ቢሊዮኔር ይሆ…
1
በተደጋጋሚ ከኦፌኮዉ ምክትል ሊ/ቀ ኦቦ በቀለ ገርባ ጋር ተነጋግረናል፤ ይሁንታንም አገኝተናል።” - አቶ ጌታቸው ረዳ ድምፅ ወያኔ ቴሌቪዥን ላይ ከሰጡት ቃለ ምልልስ
1
በአዲስ አበባ የመሬት የሊዝ ጨረታ በይፋ ከተቋረጠ በርካታ ወራት ቢቆጠሩም አሁንም ህግን ባልተከተለ መንገድ መሬት እየተከፋፈለ ነው።
1
ታህሳስ 24፣ 2012 ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች ከውጭ ኩባንያዎች ጋር በሽርክና ከሚያከናውኗቸው ፕሮጀክቶች መካከል ከ180 በላይ የሚሆኑት ወደ ምርት ገብተዋል ተባለ፡፡ ማህሌት ታ…
1
ነው ዘንባ ጣራው ላይ ዱቅ ያለችው??
1
እሰክንድር ነጋ ፖለቲካዉን ተቀላቅሎ ያሉትን ደጋፊዎች ቁጥር ባይቀንስ ጥሩ ነዉ።እንደ አክቲቪስት ያለውን ተጽዕኖ ፈጣሪነትና በውጭዉ ዓለም ያለውን ተቀባይነት ባለበት ቢያስቀጥል ይበልጥ ዉጤታማ መሆን ይችላል።
1
ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ - ቀጥታ ውጤት መግለጫ
1
ብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ለ532 የፀረ-ሽብር ግብር ሃይል ባለሙያዎች ስልጠና ሰጠ
1
እና ባዶ እጅህን ይዘህ ና አሉ!
1
ይለወጣሉ ፣ የሚሰማቸው ህመም ሊቋቋሙት የማይችሉት ይለብቻዎ ትሆናላችሁ ፣ የምትወዳቸው ZIMZIMZALABIM ZIMZIMZALABIM O O O O O…
1
ሰላም ለኢትዮዮጵያ ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን
1
ሠውን ወንድሜ ነው ጠላቴ ነው የሚባለው በሠዎቹ ሁኔታ ተመሥርተህ እንጂ ፖሠቲክ አመለካከት ሣይኖሮህ ቀርቶ አይደለም! ደሞ የሡ ምክንያታዊ ተቃውሞ ለውጥ እንዳመጣ አየን እኮ! :D :D ! ••• !
1
ደውላችሁ ከማደርገው ነገር ማቋረጣችሁ ሳያንስ፣ አስሬ ምንድነው ድምፅህ... ተኝተህ ነበር እንዴ? ብላችሁ አትጠይቁኝ! ቶሎ ወደ ነጥባችሁ!
1
is not a crime for innocent Amhara አምሐራ ነት ወንጀል አይደለም ፍትህ ፣ለክርስቲያን ታደለ ፣በለጠ ካሳ ፣ አስጠራው ከበደ ለመላው የአ…
1
1. ሁለተኛ ሞዴል፣ ቀሀስ፣ ጁኔር የተማርነዉ 2. ከአራተኛና ቀላዳባ በ 1ብር 404 ታክሲ የሸለልነዉ 3.ከቀበሌ ዳቦ ለመግዛት በለሊት ወረፋ የጠበቅነው…
1
ወጥ እየሰራቺሁ ገና ዘይት ጠብ ከማረጋቺሁ Mom: በርቺ ዘይቱን ገለበጥሺው አይደል?? ?ምን ታረጊ ሰርተሺ አላመጣሺው በደንብ ደፋፊው ያባቴ አምላክ ይድፋሽ???? እስኪ ዛሬ እናታችሁን በ ባለ…
1
ሕይወትን ሊወድ መልካሞችንም ቀኖች ሊያይ የሚፈልግ ሰው፥ መላሱን ከክፉ ከንፈሮቹንም ተንኰልን ከመናገር ይከልክል፤ከክፉ ፈቀቅ ይበል፥ መልካምንም ያድርግ፥ ሰላምን ይሻ ይከተለውም፤ የጌ…
1
እናንተ ፋና ጋዜጤኞች ስራ የፈተችሁ አሸናፍ ለመሆኑን ጎሳ ውይም ብሔር አይጠይቅም፡፡ ቋም…
1
ውሻ ባልወድም… ባገራዊ ስም መጥራትህ ተመችቶኛል። እንደ ድሮው እነ መቻል ዓይነት። ፖሚ ፓፒ ምናምን የት አባቱ
1
ተረሽነዋል የሚል መስሎኝ ?? ምን ላርግ ከሚሞሸረው የሚረሸነው ይበዛል ዘንድሮ?????♂️
1
ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮጵያ ቡና - ቀጥታ የውጤት መግለጫ
1
ራስ አላት እንዴ?
1
እኛ እኛ ማን መሆን አያስፈልገንም ልሳሰመደይ ውዶረበ እሱ ብቻውን አልነበረም ህደ
1
6- ሁሉም የሚፈልገው ሰላም: ነፃነት: እኩልነት: ፍትህንና እኩል ተጠቃሚነትን ነው:: መንግስት ችግር ያለባቸውን ዩንቨርስቲዎች ዘግቶ ተማሪዎቹ ወደህሊናቸው እስኪመለሱ መጠበቅ አለበት::
1
ኢፌድሪ መሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን ዓላማ 2፡ የፈደራል መንግስት መስሪያ ቤቶችና የልማት ድርጅቶች ስር የሚገኙ ይዞታዎችን አንድ በአንድ መቁጠር እና ካርታ እንዲኖራቸው ማድረ…
1
የኢትአየርመንገድ አብይ ኖቤል ተሸለመ ብሎ ተማለቅለቅ በኛው ፓይለቶች እየበረሩ ከኛ በኋላ ተቋቁመው ደህንነታቸው አስተማማኝ የተባሉት ካታር፣ኢምሬትስ፣ኢትሀድ እንዲሁም ሲንጋፖርም ጭምር…
1
የተረገመ የፍየል ሥጋ ከሞተ ቀይ ሻማዎች ጋር የሙታን…
1
እነ ጀነራል ሳእረና ዶ/ር አምባቻው የሞቱት እንዳንተ በልጥ ሆነው የግል ጠባቂዎች ባለማደራጀታቸው ነው።
1
ትንሽ ይቆይጅጅጅጅ እንዴዴዴ ???♀️????
1
ጉዳዩ ያለንበት የፖለቲካ ቀውስ ላይ የኢኮኖሚ ቀውስ ጨምሮ ስቃያችንን የሚያባብስ፣ ድህነት ወለድ አሰቃቂ ወንጀሎች የየእለት ዜናችን ሊያደርግ የሚችል ጉዳይ ነው።
1
በአንድ ኢትዮጵያዊነት ማደራጀት እንዲህ ነው አርሲ ዞን ሳጉሬ ከተማ ኢዜማ ምርጫ ወረዳውን ኣደራጅቷል። ኢዜማ የማይገባበት የኢትዮጵያ መሬት የለም የተባለው ያለምክንያት አይደለም!
1
?? እኔ ግራ ልጋባልህ.. ምነው ምነው?
1
-የሚታማው የአርሰናል መከላከል በዚህ ጨዋታ ላይ መሻሻሉ የቀድሞም ድክመቱ እንደ ቡድን ከመከላከል ችግር እንጂ ከስብስቡ አልነበረም ለማለት ያስችላል? -የዩናይትድ መዋዠቅ ክለቡ በኦ…
1
የኢህአዴግ ግንባር ዛሬ በይፋ ራሱን አክስሞ አዲሱን ውህድ የብልጽግና ፓርቲ ለመመስረት የስምምነት ፌርማቸውን አስፍረዋል። በብልጽግና ሽፋን የስልጣን ብልግና እንዳያመጣ ስጋት አለኝ።…
1
ጥያቄ? የኢራን (ሸአት) ቅብልነት በሀገራችን የእስልምና አማኞች ዘንድ ምን ያክል ነዉ? የሳዉዲ አረቢያ (ሱኒ) ቅብልነት በሀገራችን የእስልምና አማኞች ዘንድ ምን ያ…
1
በአዲስ አበባ ከተማ በ831 ሚሊየን ብር ወጪ ዘመናዊ የትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ህንጻ ግንባታ ለማካሄድ ከቻይናው የኮሙኒኬሽን እና ኮንስትራክሽን ካምፓኒ ጋር ስምምነት ተፈረመ፡፡(ኢ…
1
ምግብ እንደሆነ ካልገባህ አንተ ላገባ ነው ሚለው ዘፈን ስልክህ ላይ Most Played ነው ???♂️
1
ካሜራ ማን ካየ ያደርገዋል????????
1
ኮካ-ኮላ የጥሬ አቅርቦት ፍላጎቱን በአገር ውስጥ ለማሟላት ካለው ፍላጎት በመነሳት የስኳር ፋብሪካ ለመግዛት መወሰኑን አስታውቋል ፡፡
1
አዲስ አካውንት እየከፈቱ እኔን ብቻ አዛ የሚያረጉኝ መስሎኝ በቃ ስሜን ሲያዩ የቤተ ክህነት ሰው መስያቸው ነው ብዬ ነበር ለካ ህዝቡን ሁላ አማረዋል ????????
1
እንዳደናቀፈው ሰው በላዩ ክንብል! ብዬም አስቤ ዘግንኖኝ ነው
1
በቃ! የሞጣ ሙስሊሞች ጉዳይ ለተወሰኑ ቀናት ብቻ ተሽኾ ዝም ሊባል ነው ማለት ነው?! ያሳዝናል በጣም!! በተለይ በመጅሊስ በኩል ጠንካራ አቋም ተይዞ አስቸኳይ መፍትሄ ሊበጅለት ይገባል።
1
በሞጣ ጉዳይቀጥታ ስርጭት ደውላችሁ መሳተፍ የምትፈልጉ በዋትስአፕ +27 (78) 940-6084 ደውሉ
1
እናንተንማ እንዴት አብልጦ አያለብሳችሁ? ስለዚህ ምን እንበላለን? ምን እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን?’ብላችሁ አትጨነቁ አሕዛብ እነዚህን ነገሮች ሁሉ ለማግኘት ይጨነቃሉና የሰማዩ አ…
1
ጌታ ሆይ ይሄን ህዝብ በቃ ጨክነህ ለነዚህ ቁጭ በሉዎች ተውከው ማለት ነው……..መምጣትክን ተውከው በቃ ማለት ነው……..ፖለቲካውም ሀይማኖቱም የቁጭ በሉዎች መጫዎቻ ይሁን…
1
ጎረቤታችን በግ ጠፋኝ ብሎ እየቀወጠው ነው እኔ የሚያናደኝ ዶሮ መሆኑ ነው?? ????
1
አቦ ቤቲ ይሄንን ኢንተርቪው እስከ እሮብ ማታ አቆይተሽ አታቆርፍጅው። ዛሬውኑ ይለቀቅልን??
1
በሞጣ ሀብት ንብረቶቻቸው በአንድ ጀምበር ለወደመባቸው ሙስሊም ወገኖቻችን የLTV ጋዜጠኛዋ ቤተልሄም ታፈሰ የ 10
1