text
stringlengths 1
146
| label
int64 0
2
|
---|---|
አዳዲስ ግምገማዎች አሁን እንደ கூட்டணி የትየሌሌ እናም ግምገማዎች ላይ
| 1 |
እንኳን ደስአለህ ያ ሊሙጥ ሃሳብህ ስለተሳካ ግን ለ አንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ከኦሮሞ ልብ መውጣትህን ላበስርህ እፍልጋለው!!! የኦሮሞ ህዝብ አጨበርባር ልጅ የለውም !!!!
| 1 |
አብን እና ኦነግ በምርጫው ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ ተጨማሪ ውይይት ሊደረግና ስለሰላም ሊታሰብበት እንደሚገባ አስታወቁ
| 1 |
በምን አገኘዉ ? አጠራረዙ ራሱ በጣም የቆየ ነዉ ።
| 1 |
Ethiopia ፖለቲካ የሀይል አሰላለፍ እና ማን ከማን ጋር እየተወዳጀ እና እየተጣላ እንደሆነ ግራ ነው የሚያጋባው?????♂️
| 1 |
በፈረንሳይ ከጡረታ ማሻሻያ ጋር ተያይዞ የተቀሰቀሰው የባቡር ሰራተኞች አመፅ 29ኛ ቀኑን አስቆጥሯል፡፡
| 1 |
ህይወት በአቢያተ መንግስት! ይህ የጎንደርን የፋሲለደስ አብያተ መንግስት የነገሥታትን ቆይታና የወቅቶቹን አጠቃላይ ክዋኔ በተግባር ለማስጎብኘት የተጀመረ አዲስ አሰራር ነው። በጎ…
| 1 |
ባደረከው ነገር ምክንያት ቤተሰቦችዎ ደም ይፈስሳሉ ፡፡ ለካርማህ ዘላለማዊ ሥቃይ ይሰማቸዋል ፡፡ ያፈሰሱ እንባዎች ወደ ደም ይለወጣሉ ፣ የሚሰማቸው ህመም ሊቋቋሙት የማይችሉት ይሆና…
| 1 |
ትንሽ ይቆቆይ .....ክፋት የለውም በውነት ????
| 1 |
ጥቁር
| 1 |
እንግዲህ ከቤት እንደወጡ ና በእንጭጬ ስለ ተቀጬ ስለነዚህ እንቁ ልጆቻችን አቶ ንጉሡ ጥላሁን መግለጫ ሊሰጠን ይገባል። የሰው ህይወት በሰው ፊት በባለስልጣ ዘንድ ዋጋው ቢበላለጥም በ…
| 1 |
ስለ ድርቁ ደግሞ ምን አገባቸው? ይሄ የውስጥ ጉዳያችን አይደለም? እንዴ?
| 1 |
አርቴታ ብዙ የሚቀይረው ነገር አለ!...ዝም ብላቹ ጠብቁት!
| 1 |
ሱራፌል ዳኛቸው የረዥም ፓስ ቴክኒኩ ጥሩ ነውን? ይህ የማዕዘን ምት በ2 አቅጣጫ ሊመታ ይችላል። ከማዕዘኑ በውጭ በኩል በቀኝ እግር እና ከወደ የጅ ውርዎራው በኩል በመቆም በግራ እ…
| 1 |
አሁንም ስማ ልበልህ እንዳንተ አይነት ባንዳ ውስን ሰዎች አሉ ትግራይን አይረግጥትም::
| 1 |
እነግርሻለሁ ሀና??። የብሔር ጭቆና ትርክቱ ወደ ባርነት አድጎ፤ የዘር አቀንቃኙ የነፃነት ታጋይ ሆኖ ሲቀርብ ነገሩ ደነቀኝ please note that I have sympathy for the kid
| 1 |
ከራሺያ የ8 ቢልዮን ዶላር ዋጋ ያለው የጦር መሳሪያ በብድር ገዝቷል። አሁን ደግሞ የአብይ መንግስት 4 ቢልዮን ዶላር የሚገመት የጦር መሳሪያ ከፈረንሳይ መንግሥት በብድር ለመግዛት ጠይቋል። ቆይ…
| 1 |
iPhone ይሁን እሺ ይሄን ገዝቼ ማስቀመጤን ምን ይሉታል ?
| 1 |
አታስመስል ፕሮፌሰር የኦሮሞ ጥላቻ የለብህም።እሱን እኔም አምናለሁ።የአማራ ጥላቻ እንዳለብህ እኮ 1001 ማስረጃ ማቅረብ ይቻላል።ምንም ማስተባበል አያስፈልግህም።
| 1 |
ሊሆን ይችላል ፤ ሞክረው እንዳትይኝ እንጂ።
| 1 |
ምነው ከዛስ አበዛህ ሀገሪቷ አንድ ሆና አማራ ሳይኖር ነው መኖር የምትፈልገው መሰል ይቅርታ እኔ በሞተ ሀገር እና ማንነት አማራ ይሙት አልልም ነ…
| 1 |
የምስጋናን መስዋት ወደ ቤቱ ደስ እያለን እናቀርባለን የስምህን ክብር ሁልጊዜ በደስታ እንዘምራለን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ኑ ና እግዚያብሄርን እናመስግን...??✨
| 1 |
አስራት ቲቪ አልተቻለም! በቅርብ ዲሲ የተሰገሰጉን አውርቶ አደሮች በባዶ ማስቀረቱ አይቀሬ ነው! ሲሳይ አጌና እና ጏደኞቹን ስራ መስጠት የምትፈልጉ ኢትዮጵያን ኤምባሲ ድረሱ !
| 1 |
ክብሩን አይጠብቅም ይሄሰው ጅል ነው ፣ አልፎ ይነካኛል ድንበርም የለው እኔስ ትቼሃለሁ ተወኝ ልቀቀኝ ፣ በቸርል ልዋልበት አታበሳጨኝ። እምቢ አሻፈረኝ ፣ እምቢኝ እንጃ እምቢኝ ፣ ተወ…
| 1 |
...ፐርሰናል ትሬነር አለኝ እዋኛለሁ ሁለት ልጆች ወልጄ የወለድኩ አልመስልም ሂልተን ሆቴል ሄጄ ስፖርት በሳምንት 5 ቀን እሰራለሁ ፊልም እሰራለሁ...ባሌን እኔ ነኝ የጠበስኩት...…
| 1 |
ግሩሜ ቁጥሩን Exact ነው የወሰድኩት ከዛው ከጥቅሱ ላይ እንደው ግን ከባድ ነው ይሄንን ሁሉ ለመቻል...
| 1 |
ደሞ ምንድን ነው ጁአናም?
| 1 |
ይህ እኮ ነው ከፍ የሚያደርገን ገደል ሊሰዱን የሚጥሩትን አሳፍረን መታየት የሚይስችለን:: ከምርጫው ቀድሞ እንዲይስጠነቅቅ ወንጀለኞች ፍርዳቸውን ያግኙ! የህዝብ ምኞቱ አለኝታው ሰላም…
| 1 |
ህዝቡ ያእኔም የ አንተም አይደለም። ተራዉ ግለሰብ ብዙ የሰለቸው ነገር እንዳለ ይሰማኛል። እወክልሀለው የሚለውም ሰውም በዛ።
| 1 |
ከሰው የበለጠ እንጀራ ላልበላ እኔ በሰው ሀገር ሀገሬን ለሌላ! በጣም ከፋኚ
| 1 |
ሞክረው!!! ትርፍ አንጀት ባይሆንም አይመችም ውይም ማስመለስ ሊያስከትል ይችላል!!
| 1 |
ምርጫ ካርዱ ዱባይ የሚታተም ሲሆን ድምፅ ቆጣሪውን ላለማንገላታት ከእነ ውጤቱ ቢታተም እላለው።
| 1 |
Ethiopia : ትሀነግ/ህወሃት ተሰናብቻለው ያለችውን ዜና ባበሰርችን ሰዐት የክት ልብሳችንን በደስታ ሰብሰን የኃላው ከሌለ የለም የፊቱ በማለት ፎቶ ገጭ ተነስተን ለበዐሉ ድምቀት…
| 1 |
ኧረ አዝለንሽ ነው . . . ከ ቸርችል እስከ ኢትዮ ኩባ ወዳጅነት አደባባይ በመጓዝ ከዛ እዛው በተለየያዩ ፕሮግራሞች ተጋባዦች ንግግር አ…
| 1 |
- አቶ ታዬ የኦዲፒ ከፍተኛ ባለስልጣን አፈረጠው አቶ ለማ በዚሳምንት ምነካው ሲገለጥ ።
| 1 |
እርግጠኛ ነህ?
| 1 |
እንቅልፌ መጥቷል ሳዛጋ አለቅሳለሁ እንባዬ ትርጉም እንደሌለው ይገባኛል ቢሆንም ለማዘን እሞክራለሁ እንባ ለምን አባክናለሁ!
| 1 |
ታህሳስ 22፣2012 የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ መከለስን ተከትሎ፣ አዋጁ ሳይፀድቅ በተለያዩ ምርቶችና ሸቀጦች ላይ ዋጋ የሚጨምሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰድ ጀምሬያለሁ ብሏል የንግድና…
| 1 |
እንደምንክረምሽ ኢትዮጵያ ወላጆች ልጆቻቸውን ይማሩልኝ ብለው ሰደው አስከሬናቸውን የሚረከቡበት አገር በእኛ ጊዜ ይደረግ የነበረው የቡድንጠብ ከጡጫናእርግጫ ያለፈ…
| 1 |
እነ ዓፄ ሚኒሊክ የሚሉት ኡነት ነው። ኢትይጵያ በሃዛብ እና በአረመኔ ከግራኝ ጀምሮ ብዙ ተሰቃይታለች። ትክክል ለመሆኑ ማንኛውም የ…
| 1 |
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ሐዋሳ ከሚገኙ አባላት፣ ደጋፊዎች እንዲሁም ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር የፓርቲው ከፍተኛ መሪዎች በተገኙበት ሕዝባዊ ውይይት ያካሂዳል። ቅዳሜ…
| 1 |
የተሰጠው ሃላፊነት እንዲህ አይነት ነገሮችን ተፈፅሞ አይደለም ከመፈፀሙ በፊት አውቆ ማስቆም ይጠበቅበታል! ይህን ካላደረገ እስካሁን ያላግባብ የተከፈለውን ደሞዝ መልሶ ከስራው መነሳት…
| 1 |
?????? ቀደም ብሎ እራሱ ሥራ ቢጀምር ጥሩ ነበር
| 1 |
ጂሰስም እንዲህ ብሎ ነበር አ??? አብሬያችሁ ነኝ????
| 1 |
ለዎጉ ጎብኝተናል! ብዙ የሚያምሩ ነገሮች ውስጥ ትንሽ የሚያስፈሩ ነገሮች አሉ!
| 1 |
ሰይጣን ለአመሉ መ/ቅዱስ ይጠቅሳል! አነተ አሁን ፀበል ብቻ ነው የሚያስፈልግህ
| 1 |
ትውልድ ሁሉ ብጽይት ያለሽ ድንግል ማርያም ሆይ እኔም ትውልድ ነኝና ብጽይት እልሻለው ። ካመሰገኑሽ ጋር ለቅኔ እቆማለሁ
| 1 |
ፕሬዚዳንቴ !! ????❤ የእኔ እናት??
| 1 |
ይህማ ወግ ነበር ! ምን ዋጋ አለው አንድ አንዶቻችሁ ገሎ በማሸነፍ ሴራ ተጠምዳችሁ ወንድሞቻችን አስረሸናችሗቸው እንጂ! አብን ከ ህዝብ ልብ የወጣው ሰኔ 15 ዕለት ነው !
| 1 |
ሰዎች ለህጻናት የሚያሳዩትን ቅንነት ለምን ለአዋቂዎች ማድረግ ይሳናቸዋል?
| 1 |
እያልኩ ያለሁት ተማርን የሚሉት ኦሮሞዎች ቢማሩም እንደዚህ ናቸዉ
| 1 |
እኔ የምለው ለምንድነው ግን በቲቪ ላይ አማርኛ ፊልም እያየን ልክ ማስታውቂያ ሲመጣ ድምፅ የሚጨምረው?
| 1 |
እስቲ ደግሞ በትናንትናው ፌክ ኒውስ ለማስቀየስ የተሞከረውን ዜና እንገምት። ድምፅ ስጡ 1) የኦሮሞ ተማሪዎች ሞት ዜና 2) ቻናል ቀይር ቪድዮ 3) የፒፒ የትግራይ ተላላኪዎች ውሸት መጋለጥ 4) የምእራባውያን ነፍ ብድር
| 1 |
በአገራችን የታሪክ ትርክት ላይ አሁን ወደ እኔም ወንድ አንተም ወንድ ላይ ደርሰናል አልሃምዱሊላህ። የአረበረኛ ት/ት መመረቂያ ፅሁፌ Antithesis የሆነ አርቲክል ለማዘጋጀት ወስኛለሁ።
| 1 |
ልክ ነህ። አንድ መልክ ብቻ እንዳላቸው ማድረግ ልክ አይሆንም። በአንድ ስፔሲፊክ ጉዳይ ላይ ግን አንድ መልክ ሊኖራቸው ይችላል። ጃንሆይ ሙስሊሙን በማግለል ወ…
| 1 |
የሁሉም አካል ድምፅ መሰማት አለበት፣ ሆቴል ውስጥ ለሚደረግ ጋዜጣዊ መግለጫ ደግሞ እንደ ሰላማዊ ሰልፍ ፈቃድ ያስፈልጋል መባሉ ግርምትን ይጭራል። ለማንኛውም የመግለጫው ዝርዝር ሲደርሰኝ አቀርበዋለሁ።
| 1 |
አይ ትራንፕ እረ እባክህ የመካከለኛውን ምስራቅ ህዝብ ሰላም አታጥፉበት ከኢራን ጋር እሰጥ እገባ ገብተህ
| 1 |
1- ዩኒቨርስቲ በነበርኩበት ጊዜ የኔ ልብ ጎደኞች የነበሩት የጎንደሩ ክንዱ የመቀሌው ግርማይና የአምቦ ልጅ ቢሊሱማ ነበር:: በዚያን ጊዜ የሚያጋጨን የነበረው ብሄራችን ሳይሆን “ለምን…
| 1 |
ነገ በኦህዴድ፤ ብአዴን፤ ደኢህዴን [ኢህአዴግ] መክሰም ጀርባ የህወሓት ምስጥራዊ ሴራ ነበር። ዶር ዓብይ ያ ሁሉ ለውጥ ለማምጣት ደፋ ቀና ሲሉ በ አቶ ጌታቸው አሰፋ ቀጥጥር ነበሩ…
| 1 |
በሰኔ 15 ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ግድያ ተጠርጣሪ ተከሳሾች ላይ ብይን ተሰጠ
| 1 |
Old enough to know የሴት ልጅ እድሜ እና የወንድ ልጅ ደመወዝ እንደማይጠየቅ
| 1 |
ከኢኮኖሚው ጉዳይ በላይ ወይም ቀጥሎ የአብይን መንግሥት ጥልት እንዳረገው እያደረገኝ ያለው ይሄ የዩኒቨርስቲ ጉዳይ ነው ። እግዜር ያሳያቹ እስቲ መንግስት ተስብስበው ያሉ ልጆችን መጠበቅ ካቃተው ምኑን መንግስት ሆነው ?
| 1 |
ድንቅ አረዳድ ነዉ:: የችግሩ ምንጭ ግን የብሄር ፖለቲካ ነዉ:: ኦሮሞ; አማራ; ትግራይ; ጉራጌ; አፋር....ብለህ ፖርቲ ከመሰረትክ ኢትዮጵያም ሆነች…
| 1 |
አሁን የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ዕምነት ለእኛ ምናችን ነው?! ከአማራ ብሄርተኝነት አንፃር አይደለም የአሳዳጆቻችን (የብልፅግና፣ የአዴፓ፣ የኦዴፓ፣ ወዘተ) ይቅርና የወዳጆቻችንም ዕምነት የእኛ አጀንዳ አይደለም!
| 1 |
የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ደረጃ
| 1 |
ትክክለኛውን ስያሜ እንዲያገኝ በ2012ቱ ምርጫ ሂደቱ ምህራፍ ማግኘት አለበት አሁን ላይ ዉድቀትና መነሳት ውስጥ ስለሚገኝ በአንድ ስያሜ ማጠቃለል ያስቸግራል የታህ…
| 1 |
//Google Interview Question አንድ ሰው ባለ 3 እና ባለ 5 ሊትር ጀሪካ ሰጥቶ ከወንዝ ውኃ 4 ሊትር ለክተህ እንድትሰጠው ቢያዝዝህ የምትከተለውን ቅደም ተከተል (Algorithm) አሳይ።
| 1 |
የጸዲ አልበም በቃ ተወዳጅ ከሚባሉት ስራዎች እንደ አንዱ ተቆጠረ?!
| 1 |
ይሄን ምስኪን ልጅ ምን አድርግ ነው ምትይው ዲናየ?
| 1 |
ታህሳስ 24፣2012 በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የፀጥታ ስጋት አለ በሚል የሚናፈሰው ወሬ እውነት ይሆን ወይ? እነዚህ ነጋዴዎች የገጠማቸው ነገር ይኖር ይሆን? 1/2 ንጋቱ ረጋ…
| 1 |
በተጨማሪም ኅብረ ብሔራዊነትን የሚያጸና፣ አካታችነትንና ፍትሐዊ ዉክልናን የሚያረጋግጥ ሁነኛ አቅጣጫ ነዉ:: የፓርቲው ውሕደት ሀገራዊ አንድነትን ከኅብረ ብሔራዊነት ጋር አስተሣሥሮ ለመጓዝ ዕድል…
| 1 |
መንግስት በስንተኛው ሰልፍ ነው ምላሽ የሚሰጠው
| 1 |
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አይገባኝም። ህዝቡ የደኸየው አገራችን ሀብታም እየሆነች ስለሆነ ነው?
| 1 |
እንግዲህ ETB 125
| 1 |
አንተ ራሱ ግራ እንዳይገባህ...የኢስጋማ ዋና ፀሀፊ ብቻ እንደሆንክ ላስታውስህ እወዳለሁ??
| 1 |
የራስህ ጉዳይ ውሃ መውቀጥ ከፈለክ። አጎቶችህ የኢትዮጵያን ሃብት መዝረፍ ሲቆምባቸው ዲፋክቶ መንግስት እናቋቁ…
| 1 |
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተጀመረ አንድ ወር አስቆጥሯል፡፡ በወሩ ከተቆጠሩት 88 ጎሎች መካከልም በምርጥነት የያዝናቸውን 10 ጎሎች ጋብዘናችኋል፡፡…
| 1 |
አሰፋ ጫቦ ይልሃል። ቴዲዬ እነ ሳራ ቲን ያሬድ ነጉን እንደ ቄጤማ ልጎዝጉዝልህ። ??
| 1 |
ኢ/ር ታከለ ኡማ በግሉ የግንባታ ዘርፍ የሚስተዋለውን የግንባታ መጓተት ችግር ለመቅረፍ የሚያስችል ውይይት ከአልሚዎች፣ከተቋራጮች፣ከአማካሪዎችና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር አደረጉ፡፡
| 1 |
??ፃ እርኩስ መንፈስ ብለው አናት የሚደውሩ ግለሰቦች ባሉበት አይሆንም እያልሽ ነው?
| 1 |
‹‹ግብፅ የህዳሴ ግድቡ ለኢትዮጵያ አያስፈልጋትም የሚል ፍላጎት እንዳላት ነው ለእኛ የሚገባን›› ስለሺ በቀለ (ዶ/ር)፣ የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር) -…
| 1 |
የደረሰውን የመስጊድ ቃጠሎ ዛሬ የባህር ዳር ከተማ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሰላማዊ ሰልፍ አወገዙ።
| 1 |
1 ሎሚ 6 ብር?! ኧረ ኡኡ
| 1 |
ሰውን ከክርስቶስ ውጪ ካየነው ቋሚ አቋም አይኖረንም፤ ሰው ተለዋዋጭ ስለሆነ። ሰው ሲርበው እና ሲጠግብ እንኳን አንድ አይደለም። ... ራሳችንንም ሌሎችንም ከክርስቶስ ውጭ አንቁጠር!! 2/2
| 1 |
ከፍተኛ እና መካከለኛ ሀይል ተጠቃሚ እንዱስትሪዎች ለገና በዓል ዋዜማ ከንጋት 12 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሌሊት 6 ሰዓት ድረስ ከዋናው የኤሌክትሪክ መስመር ሀይል እንዳይጠቀሙ የኢትዮጵያ…
| 1 |
በህዳሴ ግድብ ዙርያ የደን ምንጠረ ወንጀል ብሎ የሚከስ መንግስት በየካ ያሳየው ትእግስት! ይህ ኢትዮጵያ ነው!
| 1 |
Bihon yishalal! ?? መቼም ጤና ያለዉ ሰዉ በዚህ ዘመን የምሩን እንዲህ ሊል አይችልም። ....በተረፈ ባለፉት 30 አመታት ኤርትራውያን…
| 1 |
ውህደቱ እንደማይቀበል የመጨረሻ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ ውሁዱ ፓርቲ ብልፅግናም አዲስ የተመሰረተ፣ ሕገወጥና ጥገኛ ፓርቲ ሲል ገልፆታል፡፡ በቀጣይም ህወሓት ከሌሎች የኢትዮጵያ ፌደራ…
| 1 |
ይህ ደግሞ መንከትከት ነው
| 1 |
የቤተሰብህ ደም በድኖችህ ላይ ለዘላለም ትኖራለች ፡፡ ይንከባከቡ የነበረው ነገር ሁሉ በአሳዛኝ ጥፋት እስከሚመጣበት ጊዜ ድረስ በአከባበር ህይወትዎ ሁሉ ጊዜ ይጸጸታሉ ፡፡ አለመቻቻል…
| 1 |
በአባይ ጉዳይ ላይ ከግብፅ ጋራ ድርድር ብሎ ነገር አይገባኝም አያስፈልግም ቢቻል አአ ያለውን ኢምባሲ ዘግቶ ማባረር ነው ጠላት እሹሩሩ ቢሉት ወዳጅ አይሆንም
| 1 |
መማር ያስከብራል ሀገርን ያኮራል እያለች ለዘመናት የዘመረች ሀገር፤ የምትዘምር ሀገር፤ ሀገር አማን ብለው ለመማር ቀያቸውን ጥለው የወጡ ታዳጊዎችን ሞት የምትቆጥር ሀገር ስትሆን ሊያመ…
| 1 |
መስከረም 1ን፥ በአንድ ቀን ማስዘግየቷን ነው። አንድ ቀን ታስዘልለውና እንደሌሎቹ ዓመታት በ1 መጀመሩን ትቶ፥ 2 ሊሆን በሚገባው ቀን ይጀምራል። በአዘቦት ዓመታት መስከ…
| 1 |
2020 ዓመቱ 20 ጊዜ መሆኑን ያውቃሉ???????
| 1 |
የቁርዓን አሰባሰብና ጥበቃ ኮርስ (ትምህርት ሶስት)
| 1 |
አሁን ላይ ኡስታዝ አህመዲን ጀበልን በተመለከተ ሙስሊም ያልሆኑ ግለሰቦች ምን አሉ? በነገው እለት በባህርዳር እና ኮንቦልቻ የሚኖረውሰልፍ ዝግጅት ምን ይ
| 1 |
ወደ ሰላም እንድትገባ ሕዝቦቿ ነገን ተስፋ እንዲያደርጉ መሪዎቻችንን ብትተጋገዙ፣ ባትነቋቆሩ፣ በግላችሁ ባታስቡ እና ነገ ፓርቲ አቋቁማለሁ የምትሉም በሰከነ አምሮ ህዝብን ብቻ በማሰብ ድርጊቶቻችሁ…
| 1 |
አንድ የኮፕቶች ስብከት ላይ የሰማሁት ታሪክ ነው። ብዙ ግዜ ከፍርሀት የተንሳ ለመወሰን ብዙ ምክንያት እየሰጠኝ ባላየ ሳልፍ ሰምቼሀለው አደራ ቆጡን እንዳትደረምሰው ብዬ እጸልያለው።…
| 1 |
የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ውህደት ፅንፈኛ ብሔርተኝነትን ይገታው ይሆን? (ክፍል 1) -አሐዱ መድረክ
| 1 |
1ኛ እግዚያብሔር በበሀሪው ቅዱስ ነው ለቅድስናውም መጠን አይወጣለትም። ሀጥያት የማይስማማው ቅጽስና ነው ያለው ማለታችን ነው። እንደፍጡራን የዝንባሌ ውጣት ሳይሆን ባህሪው ነው። እየ…
| 1 |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.