text
stringlengths
1
146
label
int64
0
2
ጎን ለጎን ሚዛን አስጠብቃለው። ጂም ከመሄድ ይሻላል በማለት ነው። በአካል ለመወፈር ብዙ መርሳት ያለብኝ ጉዳዮች አሉ። አካበድኩት
1
ሰበር መረጃ ሞጣ ባጃጅ ሹፊር ሙስሊም ቤንዝል አርከፍክፈው የማቃጠል ሙከራ እና ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈፀመበት ከቦታው ወንድሞች አድርሰውናል!! አሁን ጥቃት ለመሰንዘር እየተሞከረ ይገኛል።
1
ይቺ እኔም አይቅርብኝ ባለ አዲስ አመትነት••••
1
ድረገፃችን እድሳት ላይ በነበረበት ወቅት ማንበብ ላልቻላችሁ፥ አዲስ ማለዳ ከፖለቲከኛው ጃዋር መሃመድ ጋር ያደረገችውን ቆይታ ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማግኘት ትችላላች…
1
በሸበል በረንታ ወረዳ የመ/ ኮሙ/ ጉ/ ጽ/ቤት የሚ/ል/ የመ/የሕ/አስ/ የስራ ሂደት በየእድውኃ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ማየት የተሳናቸው ተማሪዎች በሚዲያ ልማት የስ…
1
ማንችስተር ሲቲ አጉዬሮ ሀክትሪክ በሰራበት አስተን ቪላን 6 ለ 1 በሆነ ሰፊ ጎሎች በብልጫ አሸንፏል። ትናንት በነበረው ሌላ ጨዋታ ዋትፎርድ በርንምማውዝን 3 ለ 0 አሸንፏል።…
1
አንተስ በአክሱም ታሪክ በትግራይ ታሪክ አገው በ 10 ክፍዘም ጀምሮ ያድረገውን ድርሻ ለምን አተዘቅርም። ሰው እኮ ስተወቅስ ጥያቄ ያስነሳል፣ ዝም ብሎ አይደለም
1
በየ እስር ቤቱ የምትገኙ የህሊና እስረኞች እንካን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
1
እውነት ነው ብዙ መንግስታትንም አስተናግዳለች ነገር ግን መንግስት ምስረታ ዛሬም የአገር መፍረስ ቁ1 ስጋት ለምን ሆነ? ነው ወይስ መንግስት እንጂ አገር አልነበረንም?
1
እሱ ምንድን ነው?
1
ይሄማ ቀላል ነው...ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮዽያ ቡና
1
ሀሳብ ሳይበለጽግ.... ቃል እየቀደመ ሸማ ሳይሰራ...... ሹም አየቀደመ ጉባኤው ሳይሞላ..... ፊርማ እየቀደመ ባልለማ ማሳ ላይ......ዘር እየተረጨ ይበቅላል ያልነ…
1
ከሚያዝያ ጀምሮ አይደል እንዴ የምቀውጠው ?????? የኔ ወተር ቴስቲንግ ከወር በፊት ነው ??
1
ባህርዳር የማይነካውን ስትነካ እናቶችም ቤታቸው አይቀመጡም
1
አመርቂ መሆኑ በዉሀ እና ኢነርጂ ሚ/ር ጨምሮ አዲስ አበባ ውሀና ፍሳሽ እና በክልል የውሀ ሴክተሮች የምርመራ ውጤት መሰረት ቢረጋገጥም ላለፉት 9አመታት ወደ ሥራ ማስገባት አልቻልኩም ።
1
ለግጭቱ በር የከፈተውንማ እናውቀዋለን:: እነሱን ዝም ማለታችሁ ሳያንስ ጭርሽ ተማሪውን ወጪ ተጋሩ ማለት አይከብድም?
1
፬. የኣመሻሽ ጉዞዎ መዳረሻ ወደ ኤርታዕለ የተጠጋ ስፍራ ሲሆን በእሳተ ገሞራው ኣቅራብያ ማደር ያስፈልጋል.ይህም ለጉብኝት ምቹ ሰኣት ለማስተካከል ነው. የእግር ጉዞው በኣስጎብኚዎች ከ…
1
የኢትዮጵያ እና የአሜሪካንን የሁለትዮሽ የመከላከያ ትብብር ለማጠናከር ዛሬ ጠዋት አቶ ለማ መገርሳ ዋሽንግተን ዲ.ሲ. ገብተዋል::
1
ሲያናድዱ መስራት ያለባቸው አንገብጋቢ ጉዳይ ሲከብዳቸው ተራ ተራውን ያወሩናል እንዴ? አቅጣጫ ያስቀየሩ መስሏቸው የአቅማቸውን ልክ እያሳዩን ነው
1
ጆኒ ብታምንም ባታምንም ፍሬሽማን እንደገባን ሌሎች ፍሬሾችን ያልከውን አድርገናቸዋል። ይህን ያህል ጮኬ ነበርን።
1
ዝም ብለህ የምታውቀውን ብቻ ብትናገር ሃሳብክን ለመግለጽ ይበቃህ ነበር። ለማንኛውም ዋናው ነጥቤ የተማሪዎቹ በህየወት የመቆየት ጉዳይ ዋና እና አንገብጋቢ ነው። አሁ…
1
???????? ወያኔ በየቀኑ ምልልሷ በስብሰባ አዳራሽና ሽንት ቤት ሆነ በቃ?!
1
17. ኩራተኛው ድመት ዋጋ: 4:25 ብር አሁን: የጠፋ
1
ክልሉ በዮኒ ማኛ ነው የሚተዳደር ስልህ ቀልድ መስሎህ ይኾናል! ዛሬስ አልተገለጠልህም ወይ?
1
እንደገና ደግሞ ጠቅላላ ጉባኤ መጥራት ወዘተ እና መሰሎች ቀላል ስራዎች አይሆኑላቸዉም እያሉ ነዉ ። ሞተን ነዉ…
1
ዘውጌ መቼም ቢሆን ብሄርህን ካልቆጠርኩ ነው የሚልህ...
1
ጠቅላዩ ቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ ገብተዋል።ሲደርሱም የአካባቢው የሀገር ሽማግሌዎችና ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡በቆይታቸውም ከህብረተሰቡ ጋር ውይይት የሚያደርጉ ይሆናል፡፡
1
ለኢዜማ የሴቶች ድጋፍ√ የፌስቡክ ግፃችንን ይውደዱት
1
የጋምቢያው ፕሬዚዳንት አዳማ ባሮ ቀጣይ ምርጫዎች ላይ ያለ እንቅፋት ለመወዳደር አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ መመስረታቸውን ገልፀዋል፡፡
1
አሜሪካ የኢራኑን ጄኔራል መግደሏ የሚያመጣው ጦስ እያስፈራ ነው፡፡ የኒውክለር ምርቴን ለጦር መሳሪያ ለማዋል ወስኜአለሁ ብላለች፡፡ ዝርዝሩን ያንብቡ::
1
ኮፒ ስትገዢ መቼም የወረቀት እና የህትመት ነው ምትከፍይው፣ ፍሬም ለማሰራት ደግሞ የእንጨት እና የመስተዋት እንዲሁም ፍሬ ምን የሚሰራው ባለሙያ የእጅ ነው ምትከፍይው፣ ስል…
1
አህመዲን ጀበል ጀነራል አደም መሐመድ ሙስሊም ስለሆነ ብቻ እንዴት የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ሆኖ ይመረጣል ብለው ተቃውሞ ያቀረቡ የመንግስትባለስልጣናት ነበሩ…
1
ሚንስትር ሒሩት ወ/ማርያም አሁን ያለው የዩኒቨርሲቲ የነጻ ትምህርት ለግጭቶች በር ከፍቷል ስለዚህ ተማሪዎች በብድር እንዲማሩ እናደርጋለን ብለዋል እውይይይ!!
1
5. ለጉብኝት ወለጋ ብሄድ ይገሉኛል። ወለጋ ሄጄ ብገደል ወለጋ እና ጅማ በሰላም አብሮ አይኖርም። ~ አብይ አህመድ
1
???????????? አረ እኔ እኮ generally የደረት አጥንት አድናቂ ነህ ወይ ነው ያልኩት። አንተ ዘለህ ልጆች ጋር ደረስክ
1
ምን አይነት ኳስ መጫዎት እንደምትችሉ መምረጥ የምትችሉት እናንተ ናችሁ። አካባቢውን እና ችግራችሁን የምታውቁት እናንተ ናችሁ። የቦርሲያ ሞንቸግላድባህ ም/አሰልጣኝ ሬኒ ማሪች Ve…
1
ጎበዝ! እነሱ ይቀልዱ ተያቸው እሺ
1
ኦሮሞ ይኑር አማርኛ እንዲማር አሉ ንጉስ ሚኒሊክ
1
ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ መንጋ እና ካድሬ ተፋጠዋል። ሌላው ጨዋ ሕዝብ ከዳር ቁጭ ብሎ እዝጊዮ እዝጊዮ እያለ ድራማውን በመከታተል ላይ ይገኛል። ለኢትዮጵያ ግን ከሁለቱ ማንም ቢያሸንፍ ወይ…
1
ከተማ አስተዳደር ከታኅሣሥ 10 የእምነት ተቋማት ቃጠሎ ጋር በተያያዘ የሞጣ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ የፖሊስ ወንጀል መከላከል ኃላፊ፣ የሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ…
1
የሸዋ ክርስቲያን ገበሬ አዲስ ዓመት ነው አንተ የምታውቀው ማለት ነው። :)
1
‹‹ሥም ማጥፋትን ከወንጀል ዝርዝር ማውጣት መሰረታዊ ነው››
1
የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስ ባወጣው የ0 አመት የሥራ ቅጥር ለተመረጣችሁ በሙሉ፤ የመፈተኛ ቦታዎች አድራሻዎች በምስሉ እንደተቀመጠው መሆኑን ለማሳወቅ እወዳለሁ። ምንጭ:- አ.አ.ፐ…
1
ከማእከላዊ ማሰቃያ ለምን ወጡ? ለምን ወደ ቃሊቲ ተዛወሩ? Classic ቤቲ :)
1
ወደ ዜግነት ፖለቲካ መሸጋገሪያው ድልድይ፣ ሀቀኛ የማንነት ፖለቲካን ማራመድ ነው!!
1
ኢንጅነር ስመኘው ለምን ለምን ሞተ?! ተንበርክከን ቢሆን- *የዋሽንግተኑ ስምምነት የ“ለውጡ” ዘላለማዊ ምልክት ሆኖ ይኖራል። *ከዚህ በኋላ ትውልድ ይቅር አይለንም። *አድዋ ይ…
1
ከዚህም በተጨማሪ ለ7 መምህራን ቀላል የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ፣ ለ3 መምህራን የመጨረሻ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ፣ ለ3 መምህራን እና ለ8 የአስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም የጤና ባለሙያ ሙሉ በሙሉ ከስራ እንዲሰናበቱ ወስኗል፡፡
1
common ሴቶች ያሉትን አስታወስሽኝ.....የአዲስ አበባ ጥቂት ፌሚኒስት ሴቶች ወንዶች እንጀራ መጋገር አለባቸው አይነት radical አስተምህሮት ባማፈሱ ሰሞን ብዙዎ…
1
ትንታኔ ?????? ግለሰቡ ግለሰቡ አደገኛ ነው ግለሰቡ በእርግጥ ተጽኖ ፈጣሪ ነው ግለሰቡ ሃብት አካብቷል ግለሰቡ ወደ ኦፌኮ ሄደ ወይስ ኦፊኮ ወደ ግለሰቡ መጣ ግለሰቡ ብልጽግናን ሊበቀ…
1
ሰው ባላነበበው ፈርሞ ይታረዳል ፍቅር ብልጥ ሆኖ ሰውን ሞኝ ያደርጋል!
1
እንደ ብርግነትና አካባቢዋ ላሉ ገጠሮች አንፃራዊ ቅርበት ያለው ትምህርት ቤት መኖሩ ልጆች እለታዊ ኑሮ የሚያታግላቸው ወላጆቻቸውን በእረኝነቱ፣ አጨዳውና ዉሃ መቅዳቱ የሚረዱበት ግዜ እ…
1
ኢራን በኢራቅ የሚገኙ የኣሜሪካ ወታደራዊ ማእከላት ላይ ሚሳይሎች ተኩሳለች። ፦ በጦር አዛዧ እና በኣምስት ከፍተኛ ኣመራሮቿ ላይ ኣሜሪካ የወሰደችውን ግድያ ለመበቀል ኢራቅ ውስጥ ባ…
1
ሁሉ ነገር አንድ መጨረሽያ ነው ያለው፣ sausage ግን ሁለት አለት ሲል ጀርመን ምን ማለቱ ይሆን፣ ብለው ያውቃሉ፣ google ላይ አይተው ያሳውቁን።
1
በተግባር_ማስጎብኘት በጎንደር ከተማ 154 ወጣቶችን የሚያሳትፈው ይህ አዲስ ሥራ ከመጪው ጥር 4 እስከ ጥምቀት ዋዜማ ጥር 10 ጠዋት ድረስ በየቀኑ ደምቆ የሚቀርብ ይሆናል።…
1
የሮሜ መልዕክት ጥናት 2ኛ ሣምንት ክፍል 6 የሮሜ መልዕክት ጥናት...
1
አሁን ነጭና ጥቁር ብዥ እንደማይል ሁሉ የክልል3 መንግስት ጋብቻውን አፅንቷል። ነዳነዳ አረጉ በኛ ላይ ሊሄዱ እስኪ እናየዋለን ካስኬደ መንገዱ በኛም ሰበብ ዋጅቧል በጀሊል መደዱ!!!
1
በሬን ብፈልግ ከሠረቀኝ ጋራ የትም አላገኘው ብወርድ ብወጣ ተራራ!!
1
ገና... አቶ ዳውድ ኢብሳ እና ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በአሻም ቲቪ! ክፍል 1 ረፋድ 5 ሰዓት ላይ ክፍል 2 ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ መልካም በዓል፡፡
1
የአገርን ጥቅም የሚያስጠበቅ እና መተማመንን የሚፈጥር ንግግር አይደለም፡፡ ታምራት ይህን ስላሌ የኢትዮጵያዉያን ፍላጎት ተደርጎ መወሰድ የለበትም፡፡
1
ሄክታር በሆነው የራሳቸው ነባር ይዞታ እና በ1.5 ሄክታር የከተማ አስተዳደሩ ይዞታ ለይ በጋራ የሚገነባው ይህ ዘመናዊ መንደር፤ የገበያ ማዕከል፣ ሆቴል፣ የመኖሪያ አፓርትመንት እና የአፋር…
1
በሕገወጥ መንገድ ቢሆንም ኢሕአዴግ መፍረሱ አሁን እርግጥ መሆኑን የተናገሩት አቶ ጌታቸው፣ ሦስቱ የኢሕአዴግ አባል የነበሩ ድርጅቶችና አጋሮች በውህደት አዲስ ፓርቲ የመመሥረት መብ…
1
Ethiopia ውስጥ በአሁኑ ሰዓት የሚደረጉ ሰልፎች አብዛኞቹ ከሃይማኖታዊና ፖለቲካዊነታቸው ይልቅ የኢኮኖሚው መዳከምና ከፍተኛ ችግር ውስጥ የመሆኑ ውጤትነታቸው ይጎላል።ስራና ገቢ ያ…
1
አራት ተጨዋቾችን አቁሞ? Pukki ጀግና
1
Funny ኦሮሞዎቹም የሚያምኑት ከአማራዉ ይልቅ ቻይናዉን ነዉ አሁን ደሞ በማን ያሣብቡ ይሆን ሚኒሊክ ነዉ እንደዚህ ያረገዉ እንዳይሉ ብቻ እንጀ…
1
1)የታማሪወች ጉዳይ ምዝገባ በማመልከቻ ለክፉም ታስቦ ቢቀነቀን ተሞግቶ ሐሣብ ተጨምሮበት ጥቅሙ ተጠቅሦ መልካምነቱ ታምኖ እንዲገፋበት ይሁን እግዝያብሔር መልካም ብቻ መሥራት ሣይሆን ክ…
1
የኢዜማ ህዝባዊ ስብሰባ ቅስቀሳ በጀሞ
1
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ - ቀጥታ የውጤት መግለጫ
1
ፖለቲከኞች ከሀይማኖታዊ በዐላት ላይ ንግግር ባያደርጉ ጥሩ ነበር ቤተክርስቲያኗ ብትከለክል ይሻላል ብየ አምናለሁ!!✍...
1
የከምባታ ጠምባሮ ዞን፦ክልል ሆኖ ለመዋቀር ያቀረበው ጥያቄ በደቡብ ክልል ምክር ቤት እንዳይቀርብ ተደርጓል የሚል ክሱን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አቀረበ፣ ዞኑ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሒም የሚ…
1
የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ የመጀመሪያ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡
1
መቀሌ ፈረጠጡ እኮ ፈርተው:: አስነኩት:: ???????? አዲስ አበባ ይናፍቅሃል:: ????
1
ምን አይነት አጨዋወት ነው ??? በግራ እጅ ሳንቲም ይዞ ነው እንዴ ሚጫወተው??? ጊታርን እንደ ክራር??
1
እኔ የዘመኑን ክሊክ አድርጌ መከራየን የምበላው ምን ልበል?
1
ሳሙኤል አወቀን ገለን እናርፋለን ያለው አዴፓ ሚሊን ሳሙኤል በአካባቢው ተፈጥሮ አዴፓ ተከባ መውጫ መፈናፈኛ ተቸግራለች የክርስቲን ታደለ እስር ደግሞ ሞቷ ይሆናል።
1
በያ አንዳንድ ነገሮች ያሳስራሉ...
1
ውሳኔ ነው። ብድሩ ሲያጨናንቃቸው አርፍው ይማራሉ። አሁን ምግብና መኖሪያ ስለማያሳስባቸው ለመገዳደል ግዜ አግኝተዋል። የሌሎች አፍሪካ ሀገራት ተማሪዎች ዩኒቨርቲ ለመማር ያለባቸውን መከራ ቢያዩ ጥ…
1
ይህንን መልእክት ማጥበብ የሚችሉት ሁሉ በሕይወት እና በሞት ላይ ላለ ሁሉ ሞት መጨረሻው ቅርብ ነው
1
የሱኳር እናት ወይም ደምሳሴ እዳ
1
አንዳንድ መምህራን፣ ተማሪዎች፣ የአስተዳደር ሰራተኞችና የጤና ባለሙያ የተከሰተውን ሁከት በማነሳሳት፣ የህይዎትና የአካል ጉዳት እንዲደርስ በተለያዩ ደረጃዎች አሉታዊ አስተዋፅኦ በማድ…
1
80% የሚሆነው የመኪና ወጪ የማቴሪያል ዋጋ ነው:: በዚህ ረገድ መገጣጠሚያው የሚያድነው የጉልበት እና ኤነርጂ ዋጋ ነው:: ይህም ትልቅ አስተዋፅኦ ነው ግን ወደ…
1
እንደ ሀገር ከቀጥልን ወደብ በሚለው ሀሳብ እስማማለሁ ዳሩ የአማራው ህልውና ባልተጠበቀበት ሀገር መሆኑ ነው::ስለ ኤርትራ ጎዳይ ለራሱ ለህዝቡ መተው ነው እንዳንድ ዲያስፖራ አካባቢ …
1
የሕወሓት እና ብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ሕወሓት በኢሕአዴግ ውኅደት ዙርያ የመጨረሻ ውሳኔውን እንደሚያሳውቅ የሚጠበቅበትን ጉባኤ ቅዳሜ እና እሁድ ያደርጋል።…
1
ሰውየው በሰላም እንኳን አደረሳችሁ ማለት እኮ አልቻለም እንዴ
1
ለመሆኑ እነዚህ ምርቶች ይታወቃሉ ወይ ብለን የባዛሩን አዘጋጅ ኃላፊ ጠይቀናል፡፡ኃላፊው የሐገር ውስጡን እንጂ የውጪውን የሚቆጣጠረው ሌላ ነው የሚል መልስ ሰጥተውናል፡፡ ሸገር ይሄንን…
1
ለአመት በአል ከተገዛ ዶሮ/በግ ጋ ተላምዶ አይታረድም ብሎ እሪ ብሎ ያለቀሠ
1
Share Gods Word ትንቢተ ኢሳይያስ 43 18፤ የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ። 19፤ እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለህ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፥ እና…
1
*** በቁመትማ አይሆንም?? *** ~~~~~~~~~~~~<<>>~~~~~~~~~~~ እንደዚያ ከሆነ ወያኔ ስልጣን መያዝዋ ነው። በቁመት ረጂሙ ኢትዮጵያዊ የትግራይ ተወላጅ ነው። © ይልማ ኪዳኔ
1
ይህንን ፎቶ የዩንቨርስቲዎች መግቢያ ላይ መስቀል ነው??
1
???? እኔ የማንም አይደለሁም ስትይ ኳስ አልወድም ልትይ መስሎኝ ነበር::
1
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገና ስጦታ
1
የፌደራል አቃቤ ሕግ እና የIOM ውይይት
1
ኃጢያቶችዎ አልተስተካከሉም ፡፡ የዘላለም እጣ ፈንታ ከእውቀት ግዛት ውጭ በሚወጣው ማለቂያ የሌለው ባዶነት ውስጥ ይመጣል ፡፡ በእብደት ውስጥ እውነትን ፈልጉ ወይም መነጠቅ የመጨረሻው…
1
እኔ ብቻ ነኝ አደይ አበባ የመሰለኝ ምን አልባት የ ምዕራቡ አለም የኛን አደይ እውቅና እየሰጣት ይሆን
1
አሁንስ እንደምትጠባ ማወቅዎ ምንም ችግር የለውም።
1
ኢዜማ በአርሲ አርሲ ዞን ሳጉሬ ከተማ ኢዜማ ምርጫ ወረዳውን ኣደራጅቷል። ኢዜማ የማይገባበት የኢትዮጵያ መሬት የለም የተባለው ያለምክንያት አይደለም!
1
ለሚሾ አንተ “ ተከብቤአለሁ” በልና አየሩን ይዘህ አዳሜን አፍዝዝ አደንግዘውም። እኔም ይሄ ብልጽግና ፒፒ ከተሳካ መልካም ካልተሳካም ያው…
1
እንግዳ መቶ በድብቅ እንጀራ ጊዥና ነይ ተብዬ በጓዳ ስላክ በሳሎን ተመልሼ እማዬ ስንት እንጀራ ነው ያልሽው ብዬ ዝረጥጥ????
1
ወራቶች በሗላ የታክሲ ላይ ክራሽህን ሰልፍ ላይ ስታገኛት.... ሰኞ be like
1
ጥያቄው ማነው ዩኒቨርሲቲውን የሚመራው ነው
1
በአገር ማስተዳደር እና ቤተመንግስት በማደር ሰፊ ልዩነት አለ።
1