text
stringlengths
1
146
label
int64
0
2
ዛሬ ጠዋት በወሎ ዩኒቨርሲቲ (ደሴ ካምፓስ) በተፈጠረው ብሄር-ተኮር ግጭት ምክንያት ሰይድ ጠይብ የተባለ የሁለተኛ አመት ተማሪ ተገድሏል። በዚህ አመት ብቻ ከ10 በላይ ተማሪዎች…
1
እስክንድር ነጋ እና ኤርሚያስ ለገሰ በዳላስ ቴክሳስ የባላደራ ምክርቤት ስብሰባ - ቀጥታ ስርጭት
1
?????? ይሄ ንግግርህ ወደ መጀመሪያ አስተያየቴ ይመልሰኛል። ደግመህ እየው። የቀረውን ደሞ አሪፍ ማኪያቶ ፉት እያልን እንጫወታለን። ቀሽት ሰኞ ይሁንልህ።
1
ኢዜማ ይሄን ቁጥር ከየት አግኝቶት ነው? እኔ እንዳየሁት በተለይ ወደታች ያለው ሰራተኛ ከግብርና ኮሌጅና ኤክስቴንሽን የተማረ ሃይል እንደሆነና ከገበ…
1
እኔ እንዲሁ እነማቱሳላ ሁሉ ሲያልፉ ላይ ነው ማለት ነው cheers☕☕??!
1
ወላይታ ድቻ 2-0 ሲዳማ ቡና ⚽️ 48 ባዬ ገዛኸኝ ⚽️ 81 ኢድሪስ ሰዒድ _______________________ ወልቂጤ ከተማ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
1
ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት ትብብር
1
ከዚህ ሪፎርም ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ። ??
1
እኔ ግን ፍቅር ብቻ ይሻላል ነው እምለው።
1
ጀርመን ለኢትዮያ የ-352.5 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ለገሰች። ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት የጀርመን የኢኮኖሚያዊ ትብብር ሚኒስትር ዶ/ር ገርድ ሙለርን እና የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳ…
1
ፎቶውንም አይቼ የማውቀው ሰው አይደለም
1
ሳዋ የሄድኩት ፒፒሲ ፍሬሽማኖች እንደገቡ ፕሮክተር ነን ብለን ጋወን ለብሰን ለፅዳት ብር አዋጡ ብለን ልንቀፍል ግዜ ብቻ ነው
1
ከ35 በላይ መስጂዶች ሲቃጠሉ/ሲፈርሱ የሃገር ሰላም ዋጋው ስንት መስጂድ ነው? በማለት ጠይቀናል። አሁን ደግሞ ከ 100 ቦታዎች በላይ ሕዝበ ሙስሊሙ ሰላማዊ ሰልፍ ሲወጣ የ…
1
አርስቱ ስለ ብሄራዊ ደንነት ነው። የቀረበው ሃሳብ አምባገነን፣ ያደማንን መንግስት ትጥቅ ማስፈታት አለብን ነው። እያወሳ…
1
ግብፅ እና ሱዳን የህዳሴ ግድብ ቴክኒካል ውይይት ካለ ስምምነት ተጠናቀቀ! የውይይቱ ካለ ስምምነት መቋጨትን ተከትሎ የኢትዮጵያ ውሀ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ስለሺ…
1
እንዴት ናችሁ ደህና ናችሁ ከሱዳን መጣን ልናያችሁ!
1
♡ ሰውን ላስደስት ብለህ ብትሮጥ ይከፋብሃል .. ▼ አላህን ለማስደሰት ብትኖር ግን አላህም ሰውም ደስ ይሰኙብሃል ። :¨·.·¨: ❀ ·.
1
ያው እኔ ላይ ትበረታላችሁ ??
1
እረ ምንም የሚያጽናናም፣ የሚያስከፋም ነገር የለውም። እውነት ነው የተናገርኩት፣ ዋሸሁ እንዴ? ደሞ ቋንቋ በቤተሰብ እና ባደክበት ነው፣ በዘር ወይም በደም አይወሰን፣ ምን አስጨነቀህ
1
የቢሮ ውስጥ አቀማመጣችን ሁኔታ ====================== በቢሮዎ ውስጥ ያልዎት አቀማመጥ ምን ይመስላል? በስራ ቦታስ ምን ያህል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያከናውናሉ?....…
1
PP ና ኢዜማ የሚቀላቀሉ ዬመስልሻል? ቢቀላቀሉ ተስፋ ያላቸው ይመስላል።
1
እንደ ቻይና ኮምኒስት መንግስት ማለት ነው። ለ ሀምሳ ስልሳ ዐመት ብልፅግና አስተሳሰብ ተወዳዳሪ የለዉም እየተባለ ታዲያ ምን ምርጫ ያስፈልጋል ??
1
በኦሮሚያ ክልል ባሉ ዩኒቨርስቲዎች በነበረ አለመረጋጋት ከዩኒቨርሲቲ ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ ማንነታቸው ባልታወቁ አካላት የታገቱ የአማራ ተማሪዎችን ጉዳይ የክልሉ መንግሥት ትኩረት ሰ…
1
ሊሆን እንደሚችል መገመት እና ሁሉንም መርሳት እችላለሁ
1
አመት ሙሉ ቤተክርስቲያን ሲቃጠል አንዱም ጋር ሲሄዱ ቀርቶ ጠበቅ አድርገው ሲያወግዙ ያልታዩ ኢዜማ የተባለው ፓርቲ አመራሮች ሞጣ ድረስ ገስግሰው ለጉብኝት ሲገኙ በአማራ ክልል ላይ የተ…
1
ማን ሆኖ ነው ኤሪትራን የሚናገርባት ማን ሆኖ ነው የሚሰድበን
1
ወዴት ወዴት እሱ ሲናገር የነበረው life expectancy ከ 47 ወደ 63 ኣድጋል ነው:: ይሄ ደሞ የቁጥር ስህተት ካለበት በ evidence ሞግት ኣለቤለዚያ…
1
የአውስትራልያው የእሳት አደጋ እስካሁን 23 የሚሆኑ የእሳት አደጋ ሰራተኞችን ህይወት ቀጥፏል። እንዲህ ልብሳቸውን ጭምር አውልቀው በልብሳቸው የእንሰሳትን ነብስ ለማዳን የራሳቸውን ህይ…
1
ፖሊሲ ብቻ ሳይሆን: የፓርቲው መሪ መንነትም አስተዋፅኦ አለው.. ??
1
መሠረታዊ የሆነ መረጃ የተገኘባቸው እና በጥንቃቄ መሆን አለበት ከዛ ውጭ አንዱ ሌላውን ስለጠላው ብቻ እየጠቆመ ከሆነ ግን የአካባቢያቸችን ስም እናጎድፋ…
1
❖አንዳንዴ ለሁለት ነገሮች ስንል ብቻ የምንኖር ይመስለኛል! ✔ስለተወለድን ✔ስላልሞትን
1
ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ እና መከላከያ ነጥብ ሲጋሩ ነገሌ አርሲ እና የካ አሸንፈዋል
1
ወያኔ ከአሁን በኃላ የምንሊክ ቤተ መንግስት መግባት የምትችለው እንደ ማንኛውም ሰው ወረፉ ይዛና መቶ ብሯን ከፍላ ብቻ ነው።
1
ዘንድሮ የኮከብ ተጫዋች ወይም አስቆጣሪነት ክብርን አልማለሁ - ሰመረ ሃፍታይ
1
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለኢትዮ ጂቡቲ የምድር ባቡር ከ95 ሚሊዮን ብር በላይ ካሳ ከፈለ
1
የፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ቁጥሮች እና እውነታዎች
1
እያባላና እያሣረደ ባላየዉም ሊገዛ ምክንያቱም መከላከያዉም ደህንነቱም ፍትሁም ምርጫቦርዱም ፖሊሡም በአክራሪ ኦሮሞ ስለተሞላ እነሡን እ…
1
Hahahaha እንዲህ ነው እንግዲህ ገና ምን አይተሽ ይቀኛል ??
1
ኢትዮጵያ ዉስጥ የግለሰብና የቡድን መብት መከበር አለባቸዉ ብዬ አምናለሁ -ሁለቱ መብቶች ሲጋጩ ግን የግለሰብ መብት መቅደም አለበት የሚል ጠንካራ አቋም አለኝ! ስለ…
1
እንግዲህ በሉ ተሰባስበን ኢትዮጵያ እንሂድና ስለ እጽዋቶች የመስክ ጉብኝት አድርገን እንመለስ ??
1
ሰው
1
የየትኛው ክልል ልዩ ሃይል ናት......
1
በየዩኒቨርሲቲው የእርስ በእርስ ግድያ፣ የሀይማኖት ተቋማት ውድመት ፣የህጻናት እገታ እና በየአካባቢው ያለው ስርአት አልበኝነት የተመረጠ መንግስት ካለመኖር ጋር…
1
በዚህም ሰበብ ከፍተኛ ገንዘብ የሆ የህዝብ የመንግሥት እና የእራሴም ጭምር ከሰሮዋል። ነገር ግን አሁን በመጣው የሀገራችን የመንግስት አሰተዳደር ለውጥ የክልሉ መንግስ…
1
ብልፅግና ፓርቲ በአገራችን ህልውና በሚፈታተኑት ላይ ቆፍጠን እና ቆምጨጭ ያሉ እርምጃ እና ውሳኔወችን ካሳለፉ ህዝቡ ከፓርቲው ጎን የማይቆምበት ምንም ምክንያት አይኖርም በበኩሌ ሃላፊ…
1
ፅኑ ሰዓቢ አለህ አንተ ምን አለብህ
1
የሌሎች ከተማ ከንቲባወች መቸ ነው ከእንቅልፍ የሚቀሰቅሷቸው መሪወች መሪወችን ያመጣሉ እንጅ መንጋ መሰብሰብ ዘላቂነት የለውም!!!
1
በአሞሌ ካልሆነ ብሎ ድርቅና!!! ሰውንም ብሩንም ካልፈለጋችሁ ያው ተመልሰናል!!!
1
በተለያዩ የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የነበሩ እና በግጭቶች ተሳታፊ ናቸው የተባሉ 170 ተማሪዎች ከአንድ አመት እስከ ዕድሜ ልክ የሚደርስ ዕገዳ እንደተጣለባቸው የ…
1
ብልፅግና ፓርቲ በአገራችን ህልውና በሚፈታተኑት ላይ ቆፍጠን እና ቆምጨጭ ያሉ እርምጃ እና ውሳኔወችን ካሳለፉ ህዝቡ ከፓርቲው ጎን የማይቆምበት ምንም ምክንያት አይኖር…
1
እኔ የምለዉ የአማራ አክቲቪስቶች ለኦርቶዶክስ የኦሮሞ አክቲቪስቶች ደግሞ ለሙስሊሙ ማነዉ ጠበቃ ያደረ ጋቸዉ ግን
1
እውነት ነው እቱ አሜን??????
1
ህልውና በኦሮሞ ሕዝብ እጅ ውስጥ ነው። ጃዋር ሞሐመድ እውነት ወይስ እውነት?
1
ሠላም Z
1
ይቅርታ ጥፋቱ የኔ አይደለም ????! I blame the ጠጅ
1
የዜና ርዕስ በሚል ቢስተካከል
1
ማንነት ከዜግነት ፖለቲካ ጋር ተጣምሮ ካለተቀናጀ የሚሆነው የእኩልነት፣የአብሮነት፣የመታረቅ፣የመደመርና የመከባበር ፖለቲካ ሳይሆን የመነጠል፣የ…
1
ኧረ መላ መላ አላመጣው የለኝ አልቀላውጠው ዛሬስ ከነባልሽ ልትናፍቂኝ ነው!!
1
ለ በዳኒኤል ብርሃኔ በኩል የተለቀቀ የህወሓት ይፋዊ የመልስ ምት ለዶክተር አብርሃም በላይ
1
በደምብ ይታወቃል እንጂ ሲራኩ። መቼና እንዴት እንደተተረጎመ ማን እንደተረጎመዉ በግልፅ የሚታወቅ ነዉ።
1
... አክዓብ ከእርሱ በፊት ከነበሩት ሁሉ ይልቅ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ ... የሲዶናውያንንም ንጉሥ የኤትበኣልን ልጅ ኤልዛቤልን አገባ፥ ሄዶም በኣልን አመለከ ሰገደለትም።…
1
አቡበከር አህመድ ችግሩ ከመፈጠሩ በፊት ለደመቀ መኮነን ፣ ለዳንኤል ክብረት እና ለክልሉ ፀጥታ ዘርፍ ሀላፊ እንዲያስቆሙ ደውሎ ነግሯቸው ነበር!! ኡስታዝ አህመዲን ጀበል Ltv…
1
ኃጢያታችንን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ካለን ከክፉም ሁሉ ያነጻናል እርሱ (ኢየሱስ ክርስቶስ) ታማኝ እና ትክክለኛ ነው። 1 ጁዋን 1 -9 ?? ??
1
በቤተ ሰማእቲ በቁፋሮ የተገኘው ጥንታዊ ከተማ | DW | 05.01.2020
1
እናንተ!!! ለ አንዳንዶቻችሁ ነገ መግቢያ አንድ አንድ እና ከዚያ በላይ መፅሐፍ እንደሆነ ታውቃላችሁ አይደል? በሉ ይዛችሁ ከች በሉ!
1
የመጀመሪያውን ለመናገር አውሮፕላኑ ላይ ለመቆየት ይችላል ይዴይሜ
1
?????? ድንጋይ ከመወርወር የተሻለ ነው መቼም
1
ህዝብ በሚለው አልስማማም ። እንደሰው ሁሉም ዓይነት በሀሪዎች አሉን ።
1
ይሄን ስታይ የሻንቅላ ጦርነት ማስነሳቷ አይቀርም ብዬ ነው
1
ሰላም ግንባታ ምንድንነው? ስለ ሰላም ግንባታ መሰረታዊ ትውውቅ (introduction) ማወቅ ለምትፈልጉ ሁሉ ያላችሁን ጥያቄዎች በትዊተር DM ብታደርጉ በተቻለኝና ጊዜ በፈቀደ መጠን…
1
የድሃ ልጅ ጭቅላት የሚቀላ የእሱም ጭንቅላቱ ተቀልቆ መገደል አለበት ሃዘናችሁ ሀዘኔ ነው
1
ባልተለመደ መልኩ በርከት ያሉ ሴቶች ስልጣን ላይ በሚገኙበት ወቅት የብዙ ሴቶች እገታ ችግር አለመፈታት የሚገርም ነው። ፍትህ ለታገቱ እህቶችና ወንድምች!!!!! Please give…
1
?? ?? ?? እውነትኮ ነው:: አሁን የኛ ሰው ጠፍቶ ነው!አይነት ነገር!
1
በመስጠት ማወቅ Stitch2503 ተጨማሪ ሰዎችን አሉ ሆኗል
1
ትንሽ ጠበብ ብለህ መመካት አይቻልም እንዴ!????
1
ሰንበትን በተስፋ ለህፃናት በጎ አድራጎት: ይህ በጎ አድራጎት ድርጅት በወ/ሮ ወይንሸት ከ19 አመት በፊት የተመሰረተ ሲሆን በኤች አይቪና በተለያየ ምክንያት ወላጆቻቸውን ላጡ ህፃናት…
1
ውነቱን የ ኢትዮጵያውያን ኣስተሳሰብ ከሆነ ደሞ እጅ ወደላይ ማረጉን ተለማመድ እሱ ነው የሚያድንህ እንደቀድሞው ??????
1
ፓፓጽ ፍራንሲስ ይህን የNewYear ምልክት ስለ የሴቶችን ቤተሰባዊ ጥቃት ከማውገዛቸው ትንሽ ሳት በፊት አንድን ሴት ስትይዣቸው ለማስለቀቅ ብለው እጅዋን በጥፊ መተዋል
1
ዶ/ር ጌታሁን፦ ሁላችሁም ለሰራችሁት ትልቅ ስራ እና ገድል ከልብ አመሰግናለሁ፤ ምንም መዘናጋት ሳይፈጠር የበለጠ በውስጣችሁ የያዛችሁትን እምቅ ሀብት ለእምዬ ሀገሬ የ…
1
መደራጀቱ የውድ ሳይሆን የግድ ነው!!
1
ወክላ 2ኛ የወጣችውን ኢትዮጵያዊቷን ለተሰንበት ግደይን ትቶ ሆላንድን ወክላ 1ኛ የወጣችውን ሆላንዳዊት ሲፈን ሃሰንን የሚያንቆለጳጵስ ትውልድ የተፈጠረብሽ ኢትዮጵያ እንዴት አደርሽ?…
1
ኤርሚያስ ለገሰ አሜሪካ ቁጭ ብለህ ስለ አዲስ አበባ የሌለ የውሸት ታሪክ ለእነ እዝቃዬል ጋዲሳ ስትቀደድ ኢዜማ በአንድ ኢትዮጵያዊነት በመላው ሀገሪቷ አደራጅቶ እየጨረሰ ነው ደሞ ምን ብለህ ትተረተር ይሆን
1
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ተጀምሯል። - የውድድር ዘመኑ የመጀመርያ ጎል፣ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል፣ በራስ ላይ የተቆጠረ ጎል፣ ቢጫ ካርድ እና ቀይ ካርድ የሚከተሉት ና…
1
ስራን ለነገ ማቆየት አስፈላጊ አይደለም why wait?
1
እናቴ ኢትዮጵያን ሳስብ ነው ያሳለፍኩት
1
የ???? ታሪክ እውቀት በተስፋፋበት ዘመን፣ ቴክኖሎጂ በተራቀቀበት ወቅት የነበረ አልያም ትላንት የጀመረ ስላልነበረ ግላመረስ ላይሆን ይችላል፣ ነገር ግን ስህተት ለማ…
1
ኃጢያቶችህ ይቅር የማይባሉ ናቸው ነፍስህ ትጠፋለች እናም ትውስታህ ከርሱ ጋር ትሆናለች - cላክ የሁሉም ገሃነም ፍጥረታት ሁሉ ጠበቃ ነው
1
በመለስ ዜናዊ መታሰቢያ ፓርክ ውስጥ ከሚገኙት አገር በቀል ዕፅዋት መካከል አንዱ የሆነውን እሬት ሳይንሳዊ ይዘቱንና ጥቅሞቹን እናስተዋውቃችሁ፡፡
1
No ሥእል መውደድ የነጭ ብቻ ያረገው ማነው?
1
ከስደት አንዱ መጥፎ ነገር በቅርብ የምታውቁትን ሰው እንደ ቀላል ሞቱን የምትሰሙበት ሁኔታ ድንገት በSM ነው ድንጋጤ አያስለቅሳችሁም ምን ማለት እንዳለባችሁ እንኳን አታውቁም!!
1
የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ ኢትዮጵያ እየሄደችበት ያለውን የዴሞክራሲ ጎዳና አመላካች ነው ብለዋል ጠሚው። ጥሩ ነው። ትልቁ ጥያቄ የዲሞክራሲ ጎዳናው የክልልነት ጥያቄ ያቀረቡትን ሌሎቹን የደቡብ ዞኖች ያልፍባ…
1
አይ እንደዛ ማለቴ አይደለም ቤተ።በተደጋጋሚ የፖሊሲ አረፍተ ነገሮች የሉትም (ቢያንስ የመጀመሪያ 5ቶች) ብዬህ ነበር።አለ ካልክ…
1
በእስክንድር ነጋ በሚመራው የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት የሚመሰረተው ፓርቲ ስያሜ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ የሚል ይሆናል።
1
ሰሞኑን ዌብ እድሳት ላይ ነበሩ አሉ:: አሁን ግን እየሰራ ነው
1
በወያኔ የጭካኔ እስር ቤት በነበርክበት ጊዜ ሻማ አብርቻለሁ፤ ተሠልፌ ጩኸቴን አሰምቻለሁ፡፡ አሁን ግን በምታራምደው መጨረሻውን ግልጽ ባልሆነ፣ የኢትዮጵያን ያለ…
1
እናት ሥለተመሠከረላት ጀግና ነች እሧ እማ ባትኖር ጎዶቹ ጉድነበር እናት ሜታ ዳታ የቢራቢሮ ያክል ነች የክፋት ትብብራቸውን የደረመሠች የምትደመርሥ እናት እማ የጀግና ጀግና ነች አገር…
1
የ እንስሶቹ ፌደራሊዝም ለሰዎች አይሰራም .. .. ስለዚህም ገዝግዘን ፤ አፍርሰን … .. ሰዎችን በሚመጥን ፌደራሊዝም እንተካዋለን ..
1
የብሔሩን መሰለኝ። እንዴት እንደሚገናኝ ግን እንጃ። cause-effect relation ይስጠላሃል። :)
1
ቱሪናፋ! ያለንበት ወቅት የቁርጥ ነው እነዚህ ኃይሎች ወይ ከትግራይ ሕዝብ ጋር ይሠለፋሉ አልያም ጥግ ይይዛሉ። አሠላለፉ መለየት አለበት፣ አለበለዚያ በትግራይ እንለኩሰዋለን ባሉት…
1
የፈረንጅ ክሪስማስን አያከብርም። እኛ በቀኝ ግዛት ያልተገዛን ኩሩ ህዝቦች ነን! የራሳችን የቀን መቁጠሪያ ያለን ድንቅ ህዝቦች...✊ አለ ሳሎኑ መሐል ላይ የተከላት የክሪስማስ ዛፍ ላይ ፊኛ…
1